Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ፍቅር ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ! ስለ ዝምተኛው ገዳይ ጉበ | መርጌታ አለምአየሁ

ሰላም
ፍቅር
ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ!

ስለ ዝምተኛው ገዳይ ጉበት

#Hepatitis B
#የወፍ በሽታ
#ቢጫ ሐሞት

#የጉበት ብክለት በሽታ ምንድነው ?

“የጉበት ብክለት” ወይም በሣይንሣዊ "ሄፓቲቲስ" ወይም ”ቢጫ ሃሞት” ወይም ደግሞ " የወፍ በሽታ" የተሠኘው በሽታ
#በጉበት የዕለት ተዕለት ተግባር ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ የበሽታ ኣይነት ነው።

#በኣብዛኛው የጉበት ብክለት በሽታ ምልክቶች ፡ በቆዳና በኣይን ላይ ብጫ ቀለም ይሠራል፤
#ከፍተኛ የሠውነት ትኩሣትና ድካም፡
#የምግብ ፍላጎት መቀነስና:
#ጠቅላላ የጤና መታወክን ያሣድራል፡
#የሆድ ውስጥህመም፡
#የጠቆረ ሽንትና የነጣ የዓይነምድር ምልክቶችም ይታይበታል።
#እንደ ብክለቱና እንደ መነሻ መንሰኤው መጠን
የበሽታው ደረጃም በዚህ ላይ የተመሠረተ ነው። ከዚያም ኣልፎ የበሽታው ኣደገኝነት እየተባባሠ ከመሄዱም በተጨማሪ
ለረዥም ግዜ ሊያጠቃ የሚችል ወደ ቋሚ ፈውስ ኣልባ በሽታነት ሊለወጥ ይችላል።

#በከፍተኛ ደረጃ የኣልኮሆል መጠጥ መጠጣት መርዛማነት ያላቸውን የተለያዩ መድሃኒቶች ወይም ዕፆች መጠቀም!

የጉበት ብክለት ቫይረስ B “አጣዳፊ“ (Acute) በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው?

#በኣብዛኛው የጉበት ብክለት በሽታ ግልፅ የሆኑ ምልክቶችን ኣያሳዩም። በዕድሜ ለጋ የሆኑ ልጆች ላይ የበሽታውምልክቶች ፈፅሞ ላይኖሩም ይችላሉ። ነገር ግን ጎልማሣ ሠው ዘንድ በቫይረሡ ከተለከፈበት ግዜ ጀምሮ በሦስትወራት ግዜ ውስጥ የበሽታው ምልክቶች ይታዩበታል። እነዚህም ምልክቶች ከጥቂት ሣምንታት እስከ የተወሠኑ ወራት
ግዜ ድረስ ሊቆዩ ይችላሉ።

ከምልክቶቹም መካከል€

ትኩሣት፡
ድካም ፡
የምግብ ፍላጎት መቀነስና ትውከት፡
የሆድውስጥ ህመም፡
የጠቆረ የሽንትና የዐይነ ምድር ቀለም ለውጥ , እንዲሁም
የኣጥንት መታጠፊያዎች ህመም እንዲሁም
በቆዳና በኣይን ላይ ብጫ ቀለም ይሠራል።

በጉበት ብክለት ቫይረስ B በሽታ እንዴት ሊተላለፍ ይችላል ?

#የቫይረሱ ተሸካሚ ከሆነ ሠው ጋር የደም፡
የዘር ፍሬና፡ ሌሎች መሠል የኣካል ውስጥ ፈሳሾች ጋር ጥንቃቄየጎደለው ግንኙነት ወይም ንኪኪ ከተፈጠረ በበሽታው የመለከፍ ዕድሉ እጅግ ከፍተኛ ነው ።
#ይህም ሁኔታ በልቅየግብረ ስጋ ግኑኝነት፡
#መርፌና ሲሪንጂ በመሣሠሉ ከሰውነት ውስጥ በሚገቡ መሣሪያዎች በጋራ ከመጠቀም የሚከሠት
ይሆናል።
#የጉበት ብክለት ቫይረስ B በሽታ በእርግዝና ወቅት ከእናት ወደ ልጅ የሚተላለፍም ነው።

የጉበት ብክለት ቫይረስ B በሽታን በውስጣችን መኖሩን ለማወቅ!

#ቅድመ ምርመራ እንዲያደርጉ ከሚመከሩት የህብረተሠብ ክፍሎች መካከል የሚከተሉት ይገኙባቸዋል፣

የቫይረሡ ተሸካሚ ከሆነ ሠው ጋር የግብር ስጋ ግንኙነት የፈፀሙ
 ከኣንድ በላይ የቁጥር ብዛት ካላቸው ሠዎች ጋር የግብረ ስጋ ግኑኝነት የሚፈፅሙ!
 በግብረ ስጋ ኣማካኝነት በሚተላለፉ መሠል በሽታዎች የተለከፉ!
 ከወንዶች ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት የሚፈፅሙ ወንዶች
 የኣደንዛዥ ዕፅ መውሠጃ መርፌዎች፡ ስሪንጂ ወይም መሠል ስለታዊ መሣሪያዎችን በጋራ የሚጠቀሙ
 የጉበት ብክለት ቫይረስ B የተያዘ በሽተኛ ሠው ጋር በኣንድነት የሚኖሩ
 በሙያዊ የስራ ድርሻቸው ምክንያት ከሌሎች ሠዎች ጋር የደም ንክኪ የተጋለጡ (ለምሳሌ፥ የህክምና ኣባላት)
 በበሽታው ለተያዙ እናቶች የሚወለዱ ህፃናት!

የጉበት በሽታ መፍትሔ
#የቅርንፉድ ፍሬ በስኳር ማንኪያ
#የጭቁኝ ቅጠል የሾርባ ማንኪያ
#የላም ወተት ግማሽ ሊትር

~እነዚህን አንድ ላይ ለ 10 ደቂቃ ያክል በማፍላት ትንሽ ማር ጠብ አድርገው በማጥለያ አጥለው ማታ ወይም ጧት ሁለት ሁለት ብርጭቆ ቢጠጡ ፈውስን ያገኛሉ።
~ይህ ድርጊት ለ 3 ሳምንት ያክል አንድ አንድ ቀን እየዘለላችሁ እንድትጠቀሙት ይሁን።
××××××××× የሚከለከሉ
×አልኮል
×አደንዛዥ ዕፅ
×ሲጋራ
×ጥሬ ስጋ
×ከዓሳ እስኪድኑ ድረስ ይቆጠቡ!



የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

#ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ቁጥር በስራ ሰዓት ይደውሉልን
#09 12 99 97 05