Get Mystery Box with random crypto!

Hoora cast/talent Factory

የቴሌግራም ቻናል አርማ hooracast — Hoora cast/talent Factory H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hooracast — Hoora cast/talent Factory
የሰርጥ አድራሻ: @hooracast
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.10K
የሰርጥ መግለጫ

hooracast የሁራ ኮሚዩኒኬሽን
ሁራ ካስት
ሁራ ፊልም አካዳሚ
ሁራ ታለንት አፋላጊ
በሁራ ይማሩ ይተውኑ ህልሞትን ያግኙ
ህልም ያለው ብቻ ይከተለን!!!

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-27 18:49:31 ነገ እሁድ ከ 5-8 ቢሮአችን ከፍት ነው።
290 views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:32:26
''እንደጋኝ'' የተሰኘው በጉራጌ ማህበረሰብ እሴትና ታሪክ ላይ ትኩረት ያደረገ ታሪካዊ ፊልም ለመስራት የመጀመሪያው ውይይት ከሚመለከታቸው ተቋማት እና ያካባቢው ተወላጆች , ከግሪን ሰርክል ሚዲያ እና ኤቨንት ማኔጅመት ,ከማዕረግ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ከሁራ ኮምኒኬሽን ከተውጣጡ የፊልም ባለሞያዎች ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን በዚህ ውይይት ላይ ለፊልሙ ድጋፍ እና በባለቤትነት ወስዶ ፊልሙን ሰርቶ ለታሪክ ለማስቀመጥ የሚያስችል ስምምነት ላይ ተደርሷል ። ሁለተኛው ውይይት ወደስራ ለመግባት የባለሞያና የድጋፍ አድራጊዎች ትውውቅ እና የምሳ ግብዣ መስከረም 2015 ይካሄዳል
294 views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 08:21:39
ስለ ስኬት ማውራት እና መተተንተን ሌላ ነው በውስጡ አልፍ ማሳየት ሌላ።
358 views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:11:54 የፕሮሞሽን ስራ ለሴቶች
Hoora Cast : Hoora Communications
አስቸኳይ  ፕሮሞሽናል ሞዴል
               21/12/14 23/11/14
        
             የፕሮሞሽን ስራ ለሴቶች
         
           የፕሮሞሽን ስራ ለሴቶች
        አይነት፡ የተስተካከለ ቁመና
        እድሜ፡    18-27
        ልምድ:  0ዓመት
        ፆታ:      ሴት
        ቁመት፡  1.58 በላይ
        ብዛት:    40
        ክፍያ በእስኬል መሰረት
             በአካል መምጣት አለባቸው
     
      ለበለጠመረጃ ለማወቅ፡
                0902 35 77 77
                0953 85 32 84
               
      
አድራሻ፡ ባታ ህንፃ 22 ማዞሪያ ቢሮ ቁጥር 110
        ተጨማሪ ስራዎችን ማየት ከፈለጉ @hooracast ተቀላቀሉ
423 viewsedited  17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:55:19
በርግጠኝነት 2015 ምን አቅደዋል?
የትኩረት አቅጣጫዎ ወደ ፊልም እና ወደ ማስታወቂያ ባለሞያነት ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን። እናመሰግናለን
#hooracastplus
#New Year New Hope
450 views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 17:31:14 ነገ በተለያየ ቦታ ቀረጻ ያላቹ መልካም ስራ
462 views14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:36:53
ለጽኑ ልብ ተከታታይ ድረማ
         #  የተዋንያን መረጣ / casting call#
               ከ  19/12/14- 23/12/14

ሁራ ካስት:  ልዬ የትወና ብቃትና ተሰጥኦ እንዲሁም ፋላጎት ያላቸው  ጀማሪ  ተዋንያኖች ወደ ዘርፋ በመቀላቀል ይታወቃል። ስለሆነም ለጽኑ ልብ ለተከታታይ ድራማ በሚከተሉት የእድሜ ክልል ያላቹ ባለተሰጥኦ ትፈለጋላችሁ።

                       የስራው አይነት
                     ተከታታይ  ድራማ DSTV
              ተፈላጊው ባለሞያ  ወንድ/ሴት
                    ገፀ ባህሪ ፡   ረዳት/አጃቢ
        ተፈላጊ ተዋንያን      ዕድሜ  20-30
                                                31-50
                       ፆታ            ወንድ/ሴት
                     ልምድ           0 ዓመት
                    ብዛት            60
                    ክፍያ       በድራማው እስኬል
ማስታወሻ
     ማንኛውም ተዋናይ መሆን የሚፈልግ ሰው ማመልከት ይችላል።
        በተጨማሪም በአካል ማመልከት ይችላል።
 @hooracast

    አድራሻ፡
ቁ1. ባታ ኮምፓሌክስ አቤል ሲኒማ ያለበት 1ኛ ፎቅ 110
                     0902 357 777
                     0953 85 32 84
643 views12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 15:30:02
#ETBLINK
409 views12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 12:24:50
ይህ የልማት ባንክ አጭር ድራማ በሁራ ምርጥ ተስፋ በሚጣልባቸው ተዋንያኖች የተሰራ ነው። በተግባር ስላስመሰገናችሁን እናመሰግናለን።
ገና ታስደምማላቹ
442 views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ