Get Mystery Box with random crypto!

Hoora cast/talent Factory

የቴሌግራም ቻናል አርማ hooracast — Hoora cast/talent Factory H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hooracast — Hoora cast/talent Factory
የሰርጥ አድራሻ: @hooracast
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.10K
የሰርጥ መግለጫ

hooracast የሁራ ኮሚዩኒኬሽን
ሁራ ካስት
ሁራ ፊልም አካዳሚ
ሁራ ታለንት አፋላጊ
በሁራ ይማሩ ይተውኑ ህልሞትን ያግኙ
ህልም ያለው ብቻ ይከተለን!!!

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-30 15:22:55 በጣም አጣዳፊ/ ቦዲ ጋርድ
ለድራማ -- ለDSTV ድራማ
ተፈላጊ ወንድ/
እድሜ 27-36
ብዛት 4
አይነት ቦዲ ጋርድ
ይምጡ ይደውሉ
0902357777
399 views12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:13:43 በጣም አጣዳፊ
ለድራማ -- ለDSTV ድራማ
ተፈላጊ ወንድ/ሴት
እድሜ 25-38
ብዛት 14
አይነት ጠሰጥኦ እና ፍላጎት
ይምጡ ይደውሉ
0902357777
491 views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 12:45:10 በጣም አጣዳፊ ስዎች አሉ ጠብቁን
413 views09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 12:43:58 ሁሌም የውስጥ ሰላምህን ጠብቅ

"አንድ ሰው በራሱ ጉዳይ ተረብሾ መጥቶ ቢለክፍህና አሉታዊ በሆነ መንገድ ቢናገርህ እራስህን መቆጣጠር እንጂ መናደድ የለብህም፤ የመጣው ሰው ሁሉ እንዲያናድድህ፤ የመጣው ሰው ሁሉ እንዲያቃጥልህ፤ የመጣው ሰው ሁሉ እንዲያሳብድህ በፍፁም አትፍቀድ፤ አንተ የትልቅ ሕልም ባለቤት ነህ፤ እንዴት የትልቅ ሕልም ባለቤት የሆነ ሰው የውስጡ ሰላም እንዲረበሽ ይፈቅዳል? የራስህን ሰላም ሌላ ሰው በሚያደርገው ድርጊት በመናደድና ምላሽ በመስጠት የምትለወጥ ከሆነ፤ የደስታህን ቁልፍ ለሌላ ሰው በፈቃድህ ሰጥተሃል ማለት ነው፤ ስለዚህ የሰላምህ በር ቁልፉ ምንግዜም በራስህ እጅ ብቻ ይሁን"

ዳዊት
418 views09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:19:29 ዛሬም በተለያዪ ስራዎች ቀረጻው ቀጥሏል። ትላልቅ ስራዎች ከትላልቅ ገጸ ባህሪዎች ጋር ገብተዋል ማን ይሆን ባለተራ።
አዲስ አመት አዲስ ተስፋ #2015
406 views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 09:38:20 ቢሮ ከጠዋቱ 3 ጀምሮ እሰከ ምሽቱ 12 ሰዓት ክፍት ነው።
467 views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 08:55:45 መልካም የስራ ሳምንት ።
እየተንቀሳቀስን
470 views05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 13:24:50
የፎቶ ማስታወቂያ እና ሴልስ ስራ ለሴቶች
Hoora Cast : Hoora Communications
አስቸኳይ  የፎቶ ማስታወቂያ እና ሴልስ ስራ ለሴቶች
               22/12/14 26/11/14
                         የፎቶ ማስታወቂያ እና ሴልስ ስራ ለሴቶች
         
    የፎቶ ማስታወቂያ እና ሴልስ ስራ ለሴቶች
        አይነት፡ የተስተካከለ ቁመና
        እድሜ፡    19-25
        ልምድ:  0ዓመት
        ፆታ:      ሴት
       ፈላጊ፡     ETBLINK
        ቁመት፡  1.60 በላይ
        ብዛት:    16
        ክፍያ በእስኬል መሰረት
             በአካል መምጣት አለባቸው
     
      ለበለጠመረጃ ለማወቅ፡
                0902 35 77 77
                0953 85 32 84
               
      
አድራሻ፡ ባታ ህንፃ 22 ማዞሪያ ቢሮ ቁጥር 110
        ተጨማሪ ስራዎችን ማየት ከፈለጉ @hooracast ተቀላቀሉ
114 views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 13:17:22 ነገ በተለያየ ቦታ በአጃቢነት ቀረጻ ያላቹ ሰዓታችሁን አክብሩ
114 views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 12:52:08
በነገው እለት በጽኑ ልብ ተከታታይ ድራማ ላይ የሚተውኑ
135 views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ