Get Mystery Box with random crypto!

Holy Tube Ethiopia🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ holytubeethiopia — Holy Tube Ethiopia🇪🇹 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ holytubeethiopia — Holy Tube Ethiopia🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @holytubeethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.52K
የሰርጥ መግለጫ

ወንጌል ይለውጣል!!!!
በዚህ ቻናል 👇
🔷 ትምህርቶች
🔶 ፀሎት
🔻ዝማሬዎችንና
🔹አነቃቂ መልዕክቶችን በየእለቱ ያገኛሉ
🗣ሀሳብ በዚህ👉 @melke121_bot አድርሱኝ
🔴 yt subscribe👉 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
🔶 tiktok follow👉 https://www.tiktok.com/@servantmelk

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-22 20:53:41 ወይኔ የእግዚአብሔር ምህረት!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
የቆማችሁት መሬት ላይ ሳይሆን #ምህረቱ ላይ ነው!
በተለያየ የሀጢአት ልምምድ እና ድካም ውስጥ ያላችሁ ስወዳችሁ ስሙት!
አልጠፋብህ አለኝ ከልቤ ውስጥ የእግዚአብሔር #ምህረት!
መንፈስ ያለበት ድንቅ ፀሎት!
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
2.3K viewsedited  17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 20:39:41 ስንቶቻችሁ አሁን የእግዚአብሔርን ምህረት እያሰባችሁ በአምልኮ መንፈስ አብራችሁኝ ከፍ ለማለት ዝግጁ ናችሁ? ወይኔ የሚያገኛችሁ መንፈስ
403 viewsedited  17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 15:42:13 ጌታን እንደ #እብድ ባረኩት
በተለያየ #ጥያቄ ውስጥ ያላችሁ ፣ ህይወት #መሮኛል እያላችሁ ያላችሁ ቅዱሳን የአባቴ ልጆች አሁኑኑ ስሙት በዚያውም #ለምስክርነት ተዘጋጁ


አገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ !
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
............ •°○..........................
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
464 viewsedited  12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 09:24:59
. "ማህበራዊ ሚዲያን እና መንፈሳዊ
ህይወቴን እንዴት አብሮ ማስኬድ እችላለሁ?"
ሙሉ ትምህርቱን #በዩትዩብ ቻናሌ ያገኙታል!

https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
sʜᴀʀᴇ◈ JOIN ◈sʜᴀʀᴇ
ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ
━━━━━━⊱ ⊰━━━━━━
2.4K views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:54:31 . አልወጣም ከመገኘትህ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
ለረዥም ሰአት በመንፈስ የምትፀልዩበት #ሚስጥር ይኸው #ስሙት እና ረስርሱ!
መንገድ ላይ ሁሉ እጆቼን አንስቼ በሚገርም መንፈስ አመልካለሁ!
መንፈስ ያለበት ድንቅ ትምህርት እና ፀሎት ስሙት አማኞች ሁሉ
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
3.0K viewsedited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:54:14 ሀያላን እንደተለመደው ለጓደኞቻችሁ እና ላላችሁበት መንፈሳዊ ግሩፕ ሁሉ ሼር በማድረግ ማንኛውንም የፀሎት ርዕሶቻችሁን @melke1211_bot አስቀምጡልኝ እፀልይላችኋለሁ!
486 viewsedited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:30:45 ከ5 ደቂቃ በኋላ በመንፈስ ለመረስረስ እና ያስጨነቃችሁን የዚህን አለም ነገር ሁሉ ለመርሳት ተዘጋጁ!
455 views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 09:11:31
. ሀያላን አንድ #የመንፈስ አለም
#ሚስጥር ልንገራችሁ…
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
በመንፈስ መሞላት እና ድንገተኛ ከባድ የእግዚአብሔር ሀይል ብሎም በፀሎት ስፍራችሁ ብቻ ሳይሆን በስራ ቦታችሁ፣በትምህርት ቤት፣በመኝታችሁ፣ትራንስፖርት ላይ፣መንገድ ላይ #Walk እያደረጋችሁ ሁሉ ሳይቀር በእንባ የምትሞሉበት የማያቋርጥ እግዚአብሔርን የመፈለግ ረሀብ በውስጣችሁ እንዲገባ ትፈልጋላችሁ?

ለጥያቄያችሁ መልስ ፍለጋ፣ከእጁ አንዳችን ነገር ለመቀበል፣ጎዶሎአችሁን ለመዘርዘር፣ለምሬት፣ከሌሎች ተሽሎ ለመገኘት፣አንዳች የሀይማኖት ስርአት ለመፈፀም ወዘተ… ብላችሁ ሳይሆን ማንነቱን ወዳችሁ ፊቱን ብቻ ተርባችሁ ልክ ለቀናት እህል ውሀ እንዳልቀመሰ እና እንደተራበ ሰው ሆናችሁ #በረሀብ እና በንፁህ ልብ ወደ ፀሎት ስፍራችሁ ግቡ

ሁሉ #Bonus ነው በመገኘቱ ውስጥ

ውዶቼ ገብታችሁ እዩት በህልውና ውስጥ ሁሉን ታገኛላችሁ ይገርማችኋል ሆኖም ግን ይቀልባችኋል ከመገኘቱ ውጪ አንዳች አያሰኛችሁም ምክንያቱም በእግዚአብሔር ክብር ፊት ልቆ ሊታይ የሚችል አንዳች ምድራዊ ሀይል የለምና!

“አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።”
— መዝሙር 63፥1

አባ አዎን ለኔ ግን ፊትህ ይሻለኛል ውዴ መገኘትህን ከእኔ አትውሰድብኝ!

ወይኔ አልገባችሁም ይሄን መልዕክት እንኳን በምን አይነት ህልውና ውስጥ ሆኜ እንደፃፍኩላችሁ! ህይወቴን ወደድኩት ካንተ የተነሳ መንፈስ ቅዱስ አወድሀለሁ!

ይሄን Text እያነበባችሁ በኢየሱስም በውስጣችሁ ረሀብ ገባ!

አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!

የክብሩ መገለጫ ሆናችሁ ማለፍ ለምትፈልጉ ብቻ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia‌‌
2.7K viewsedited  06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 07:51:57 . መንፈስህ በሀይል ወርዶብኝ
አብረሀም እና ኢያሱ ወ/ማርያም
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
የማለዳ የፀሎት መዝሙር
sʜᴀʀᴇ◈ JOIN ◈sʜᴀʀᴇ
ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
━━━━━━⊱ ⊰━━━━━━
538 views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 21:21:52 የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፀሎት!
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
በመንፈስ መሞላት የምትፈልጉና የማያቋርጥ እግዚአብሔርን የመፈለግ ረሀብ በውስጣችሁ እንዲፈጠር የምትፈልጉ ሁሉ ይሄን ፀሎት አብራችሁኝ ፀልዩ!!
መንፈስ ያለበት ድንቅ ፀሎት!
በአገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia
@HolyTubeEthiopia
2.9K views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ