Get Mystery Box with random crypto!

Holy Angels School Adama 1986

የቴሌግራም ቻናል አርማ holyangelsschooladama — Holy Angels School Adama 1986 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ holyangelsschooladama — Holy Angels School Adama 1986
የሰርጥ አድራሻ: @holyangelsschooladama
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 862
የሰርጥ መግለጫ

Learnig channel

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-05 15:21:19 ማሳሰቢያ
ለሆሊ ኢንጅልስ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ የነባር ተማሪዎቻችን ምዝገባ እስከ ነሀሴ 10/2014 አ.ም መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን መረጃ በማሟላት ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እንገልፆለን። ት/ቤቱ
172 viewsAlem Gebregziabher, 12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 08:07:56 ማሳሲቢያ
ለሆሊ ኢንጅልስ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ ሰኞ እለት ማለትም 04/11/14 አ.ም ጀምሮ የ2015 አ.ም ምዝገባ እንደሚጀመር አውቃችሁ የአዲስም ሆነ የነባር ተማሪዎቸ ወላጆች ለምዝገባ ሲመጡ የሚከተሉትን አሟልቶ መገኘት ያስፈልጋል 1) የተማሪው ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ 2)የወላጅ ወይንም ህጋዊ አሳዳጊ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፉ 3)የወላጅ ወይም አሳዳጊ ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ ኮፒ 4)ለአዲስ ተማሪዎች የተሟላ የት/ት ማስረጃ ኦሪጅናል እና ኮፒ አንዲሁም ተማሪውን በአካል ይዞ መገኘት ግዴታ መሆኑን እንገልፃለን። ት/ቤቱ
848 viewsAlem Gebregziabher, edited  05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 07:24:52 attendance for grade 8
1.1K viewsKasahun Bekele, 04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 16:52:10 bio
1.5K viewsAlem Gebregziabher, 13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ