==❀❀❀===❀❀❀== የዕለቱ ጥቅስ ==❀❀❀===❀❀❀== “ለሚጠፋ እንጀራ አትሥሩ፤ ነገር ግን የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር ምግብ ሥሩ፤ ለዚህም እግዚአብሔር አብ ማረጋገጫ ማኅተሙን በእርሱ ላይ አትሞአልና።” ዮሐንስ 6፥27 (አዲሱ መ.ት) Join us @Holy_scriptures @Holy_scriptures ይ ላ ሉን 266 views09:58