Get Mystery Box with random crypto!

የጉሽ ጠላን እና ያንቺን እምቡጥ ከንፈር ምን አገናኛቸው ? የቀመሱት ሁሉ እኩል መስከራቸው? አ | ግጥም ፍቅር ቅኔ

የጉሽ ጠላን እና
ያንቺን እምቡጥ ከንፈር
ምን አገናኛቸው ?
የቀመሱት ሁሉ እኩል መስከራቸው?
አዪ....

የጠላውስ ይሁን
ጌሾ ነው ቅጠሉ
በከንፈር አይከብድም ሰካራም መባሉ?

.
.

በሚኪያስ ፈይሳ