Get Mystery Box with random crypto!

የጥያቄ 4 መልስ በምድር ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመላለስ የብሉይ ኪዳንን ስርዓት ሲፈጽም ነበር(ማቴ 8፡ | Holistic Bible College

የጥያቄ 4 መልስ
በምድር ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመላለስ የብሉይ ኪዳንን ስርዓት ሲፈጽም ነበር(ማቴ 8፡4፣ ገላ 4፡4)፡፡
በመስቀል በተሰቀለ ጊዜ የቤተመቅደሱ መጋረጃ ለሁለት ሲሰነጠቅ ብሉይ ኪዳን ተጠናቆ አዲስ ኪዳን ተጀመረ(ሉቃ 23፡45፣ ዮሐ 19፡30)፡፡
ስለዚህ አዲስ ኪዳን የተጀመረው በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሳኤ ነው(ማቴ 26፡28)፡፡

ለቀጣይ ጥያቄ እና መልስ አሳታፊ እንዲሆን በእንግሊዝ ቋንቋም እናደርጋለን፡፡


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege