Get Mystery Box with random crypto!

ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣው ለማስተማር ወይም ታዋቂ ለመሆን ወይም ተከታይ ለማፍራት ወይም | Holistic Bible College

ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣው ለማስተማር ወይም ታዋቂ ለመሆን ወይም ተከታይ ለማፍራት ወይም ኃይማኖት ለመመስረት አይደለም።
ኢየሱስ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት አስተማሪዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ ብዙ ተከታይ ያላቸው ሰዎች፣ ኃይማኖቶች ነበሩ።
ኢየሱስ የመጣው በመስቀል ሞቶ የዘላለም ሕይወት ሊሰጠን ነው፡፡ "...እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ” (ዮሐ 10፡10)፡፡
ብዙ ኃይማኖቶች የዘላለም ሕይወት ለማግኘት መንገዱ #ይህ ነው ይላሉ ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሕይወት መንገዱ #እኔ ነኝ ብሏል!
#ኢየሱስ ያለው የዘላለም ሕይወት አለው(1ኛ ዮሐ 5፡12)።


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege