Get Mystery Box with random crypto!

ሕያው ቃል: በኢየሱስ ልደት፣ ሞትና ትንሣኤ ለማያምኑ፣ 'ጽድቅ' ግለ ጥረት ስለሚመስላቸው 'ጸድቄአ | ሕያው ቃል

ሕያው ቃል:
በኢየሱስ ልደት፣ ሞትና ትንሣኤ ለማያምኑ፣ "ጽድቅ" ግለ ጥረት ስለሚመስላቸው "ጸድቄአለሁ" ማለት ያፍራሉ! እኛ ግን አምነን ባጸደቀን ልደቱ፣ ሞትና ትንሣኤው አናፍርም! አዎን፤ እርሱን በመምሰል በጸጋው ለመመላለስ በክርስቶስ ጸድቀናል! አሜን።

ይቀላቀሉ ➙ @hiyaw_qal
ይቀላቀሉ ➙ @hiyaw_qal