Get Mystery Box with random crypto!

ምክር ከሸህ ፈውዛን حفظه الله ፍቺ በዝቷል። የፍቹ መንስኤ ደግሞ ሴቶች ናቸው። ስነምግባራቸ | History of islamic

ምክር ከሸህ ፈውዛን حفظه الله

ፍቺ በዝቷል። የፍቹ መንስኤ ደግሞ ሴቶች ናቸው። ስነምግባራቸው ተበላሽቷል። ከባለቤታቸው ጋር ያላቸው መስተጋብር ተሰባብሯል። ኩሩ ሆነዋል። በወንዶች ላይ የበላይ መሆንን ሽተዋል። በአንድ ቤት ሁለት ወንድ ሆኗል ነገሩ። በዚህ ጉዳይ ላይ ደግሞ ባል መታገስን አይችልም። ባል ትእዛዙን የምታከብርለትን ሴት ነው የሚሻው። በቤቱ የምትኖርን እና እሱ አስተዳዳሪ የሆነበትን ትዳር ነው የሚፈልገው። አሁን ላይ ግን ሚስቶች ባል ሆነዋል። ወንዳወንድ ሴቶች።