Get Mystery Box with random crypto!

Hilina Belete

የቴሌግራም ቻናል አርማ hilinabelete — Hilina Belete H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hilinabelete — Hilina Belete
የሰርጥ አድራሻ: @hilinabelete
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.62K
የሰርጥ መግለጫ

Deacon Hilina Belete is a servant of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-21 14:26:34 Watch ""አንቅዕተ ማኅሌት የመዝሙር ትንታኔ ክፍል ፪ " ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)" on YouTube


988 views11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 09:50:11 Watch ""አንቅዕተ ማኅሌት የመዝሙር ትንታኔ ክፍል ፩ " ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)" on YouTube


1.8K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 09:47:29 በማኅበረ ቅዱሳን ወርኃዊ ጉባኤ ላይ ስለ ዕርገቱ የተሰበከች ይህችን ትምህርት አንድ ወንድማችን ቀድቶ ቢልክልኝ ልጋብዛችሁ ወደድኩ።
3.5K views06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 22:19:28
በምስማር ቸነከሩህ፤ አንተ ግን ይህንን ለድኅነታቸው አደረግህ። በጦር ጎንህን ወጉት፤ ለኃጢአታቸው መታጠቢያ ይሆናቸው ዘንድ ወዲያውም ውኃ ወጣ። በመደነቅ ይቆሙ ዘንድ ከደምህም ንጹሕ እንዲሆኑ ይታጠቡ ዘንድ ወዲያው ውኃና ደም ከጎንህ ወጣ። አራጆቹ ይታጠቡ ዘንድ÷ ሕይወትንም ያገኙ ዘንድ የታረደው እርሱ ከደሙ ውኃን አቀረበ።

(ቅዱስ ኤፍሬም እንዳስተማረን÷ እንደተረጎምሁት)

ኦ መድኃኒት ሆይ ማረን!

እንኳን አደረሰን!
5.5K views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 09:00:57

3.0K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-18 10:53:00 Watch "MK TV ኒቆዲሞስ | በሰሙነ ሕማማት የምናከናውናቸው ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን" on YouTube


3.3K views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 20:15:59 "ዕቀበኒ ከመ ብንተ ዓይን፤ ወበጽላሎተ ክነፊከ ክድነኒ --
እንደ ዓይን ብሌን ጠብቀኝ፥
በክንፎችህ ጥላ #ሰውረኝ፥" መዝ.16:8
3.6K views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 20:40:30
ዐርፈዋል ይላሉ - ያልተረዱ ሁሉ፣
በዚህ ዓለም ወሬ - መች ኖረው ያውቃሉ?

ሞተዋል ይላሉ - ሳያወሩ ቢያዩ፣
ዓለምን ትተዋት - ዝምስ ካሉ ቆዩ።

ጠፋን ተጠፋፋን - እየለፈፍንና - እየለፈለፍነው፣
ግና ብናውቅበት - አፍ የተፈጠረው - ዝምም ለማለት ነው።

ጽድቅና ኩነኔ ቢያዝ ባይያዝም፣
ከክፉ ንግግር ይሻላል ማለት ዝም።

የማይጠቅም ወሬን - ሰርክ ከማቀበል፣
ከአባታችን ጋር - አብረን ዝም እንበል።

መርቆርዮስ የሚል - ሁለት ስም አውቃለሁ፣
አንደኛው አንገቱን
አንዱም አንደበቱን - ሰጥተዋል እላለሁ።

እንደምን ኃያል ነው - መርቆርዮስ 'ሚል ስም፣
ሰማዕት ያደርጋል - ባንገትም በአፍም።

ዝምታ ወርቅ ነው - ሲሉ ሰምቻለሁ፣
ጽድቅ መሆኑን ግን - በዐይኔ አሁን አየሁ።

ስንት ታሪክ እያለ - ካፋቸው ሚደመጥ፣
ዝም ብለው ዐረፉ - ለሊቅ ለደቂቁ - ቃል እንዳይጎረብጥ።

ስንት እውነት እያለ - ካፋቸው 'ሚለቀም፣
ስለሚልቀው ሐቅ - ጻድቁ አፋቸው - ከቶ አልተላቀቀም።

እውነታችን አልቆ
ተንጠፍጥፎ በንኖ - ለማውራት ስንቸኩል፣
እውነትን ሰንቆ
ዝም ያለ አንደበት - አለ በዚህ በኩል።

መርቆሪ መርቆሪ - ብለን ብንጣራ - 'አቤት'ህ ዝም ነው፣
ለነባቢ አፋችን - የዝምታህ ጸጋ - ረድኤት ይሁነው።
6.5K views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-11 10:12:47 ይህ ዘለግ ያለ ጽሑፍ በ2013ዓ.ም. ለሐመር መጽሔት የጻፍኩት ነው፤ ባሕረ ጥምቀትንና ሌሎች የቤተ ክርስቲያን ይዞታዎችን ይመለከታል። መልካም ንባብ!
5.0K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ