Get Mystery Box with random crypto!

አክሌስያ ዘተዋህዶ®

የቴሌግራም ውይይት አርማ aklesiyazetewahdo — አክሌስያ ዘተዋህዶ® አ
የቴሌግራም ውይይት አርማ aklesiyazetewahdo — አክሌስያ ዘተዋህዶ®
የውይይት አድራሻ: @aklesiyazetewahdo
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.16K (መረጃው እስከ 07.10.2026)
ከቻት መግለጫ

፨ የተዋህዶ ልጆች አንድነት፨ አክሌስያ የግሪክ ቃል ሲሆን በዘመነ ሐዋርያት የቤተ ክርስቲያን መጠሪያ ስም ነው አክሌስያ በግዕዝና በግሪክ ሲሆን አቅሌሲያ ደግሞ በአማርኛ ነው አክሌስያ ማለት የክርስትያኖች አንድነት (ቤተ ክርስቲያን) ማለት ነው ተዋሕዶ ማለት ወልድ ዋሕድ ማለት ሲሆን መሠረቱ "ቃል ሥጋ ሆነ" ነው ዮሐ ፩፥፲፬ የግሩፑንም ስም የተዋህዶዋ ቤተ ክርስቲያን ስንል አክሌስያ ዘተዋህዶ ብለነዋል