Get Mystery Box with random crypto!

ሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን በኤግዚብሽን መአከል በተዘጋጀው በደር ኮንቬንሽን(badr convention) | ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን በኤግዚብሽን መአከል በተዘጋጀው በደር ኮንቬንሽን(badr convention) በህጻናት ጣፋጭ አንደበት መሳጭ ታሪኮችን በማሰናዳት ብዙዎችን ያስደሰተ ፕሮግራም ማዘጋጀት ችሉዋል።በዚህ ፕሮግራም ለተባበራችሁንና ለደገፋችሁን ሁሉ በአላህ ስም እናመሰግናለን።
"መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ"
ሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን