Get Mystery Box with random crypto!

ትላንት በነበረን ደማቅ 2ተኛ ዙር የአረፋ ፌስቲቫል እና ኤግዚብሽን ሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን ይህ ፕ | ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ትላንት በነበረን ደማቅ 2ተኛ ዙር የአረፋ ፌስቲቫል እና ኤግዚብሽን ሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን ይህ ፕሮግራም የተሳካ እንዲሆን ላደረጉ ግለሰቦች ባለሃብቶችና ተሳታፊ እንግዶች እንዲሁም ለኡመር ኢብኑል ኸጧብ መድረሳና ተማሪዎች ለኢህሳን የልማትና መረዳጃ እድር አባላት ላቅ ያለ ምስጋና ያደርሳል።