Get Mystery Box with random crypto!

🔥ᴍᴏᴏᴅʏ⭐

የቴሌግራም ቻናል አርማ herilaquote — 🔥ᴍᴏᴏᴅʏ⭐
የቴሌግራም ቻናል አርማ herilaquote — 🔥ᴍᴏᴏᴅʏ⭐
የሰርጥ አድራሻ: @herilaquote
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 462
የሰርጥ መግለጫ

👉 Moody 🖤
join @ignoreher

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-04 08:23:53 መደበቅ ካለብኝ እራሴንም እደብቃለሁ..አታስቡ...





#Meriti

74 views05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 22:01:32
Plsssssss Follow ayekochachume
96 views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 22:01:31
Pls Follow
78 views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 16:57:29 My letter

አንዳንዴ እራሴን እጠይቃለው ? ጥፋተኛው ማነው እኔ ወይስ .. ? እኔጃ ዝምታን መርጫለው

#Mima 14
@fekerachen
68 views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 11:11:55

... በተሰፋ መቁረጥ ውስጥ እየሄደ የነበረ ሰው ተሰፋውን መልሶ ሲያገኘው ያለውን ስሜት አስበኸዋል?....
ያገኘውን ተስፋስ መልሶ ሲያጣው ያለውን ስሜት ልብ ብለኸው ታውቃለህ?....

88 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 11:11:55

አይን ተመልሳ ራሷን አይታ አታውቅም.... እኔም ሌላውን እንጂ ራሴን አላውቅምና ይቅር በለኝ... ..
እንደ እገሌ ስላልሆንኩ አመሰግንሀለው ከሚል የግብዝነት ጸሎት አርቀኝ የሰውን አበሳ ስሰማ የኔን አንተ እንደሸፈንክልኝ እንዳስተውል እርዳኝ....አንተ ሰተኸኝ የሚከለክለኝ...አንተ ነስተኸኝ የሚሰጠኝ የለምና ዓይኔን ከሰው አንሳው....
73 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 11:11:55 ግን አንቺ ታደርጊው ነበር? የ እምዬ የጥርጣሬ ጥያቄዎች....ተስፋቢስ መሆን አልፈልግም መኖርን አልመርጥም ከኖርኩም ግን ተስፋ ኖሮኝ ነው...አለመኖር ላይ ያለው ብቸኛ ነገር መረሳት ነው ... አለም ብታስከፈኝ የራሴ አለም አለችኝ

#Mis_s...
70 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 11:11:55 ...ውስጤን ልደብቀው ሞከርኩ ...የእውነት ከሚመስል ግን የውሸት ከሆነ ታሪክ ለመንቃት አብዝቼ ከራሴ ተጋፈጥኩ.. መልክቶቼን ፅፌ ሰረዝኳቸው...ከምንም በላይ ሁሉም ሰው ነው ግን ይሄ ስለጓደኝነት ነው ...የሚያልፈው ሁሉ ሲያልፍ መመሰጋገኑም ቢሆን እኮ ክብርን አይነካም....

#Mis_s...
68 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 11:11:54 Bezeto sayewe yanchin degente
Hono sayewe fkrshe ened enate
Anedebte kalate selaterwe
Lebe yenager zarese eteralew

Odeshalewwwwww

@fekerachen
69 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 11:11:54
68 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ