Get Mystery Box with random crypto!

ረሱል ጋር ሁሌ ኸምር እየጠጣ ለመገረፍ የሚመጣውን ሰው ሰሀቦች ሲሰድቡት 'ተዉት እሱኮ አላህና ረ | HAppy Mûslim

ረሱል ጋር ሁሌ ኸምር እየጠጣ ለመገረፍ የሚመጣውን ሰው ሰሀቦች ሲሰድቡት "ተዉት እሱኮ አላህና ረሱሉን ይወዳል" ነበር የረሱሌ መልስ

ሁላችንም ነፍሳችን አሸንፋን ወንጀል
እንሰራ ይሆናል ግን ሁላችንም እንደዛ ሰው አላህንና ረሱሉን እንወዳለን



صلى الله عليه وسلم
@heppymuslim29