ቡና ለመጠጣት በዚያውም ትንሽ ገጽ ለማንበብ ተስይሜ ሳላውቀው በምስጠት ጨረስኩት። አንብቡት ይጣፍጣል ! ስለህይወት ብዙ ብዙ ይላቹኸል። . . .ተናግሬ ከማበላሸው አንብባችሁ ተደመሙበት። . . .እንደ ቡናው ይጥማል ! @henokpk @henokabayneh 1.3K viewsedited 16:23