እኔ ከሴት ልጅ ውበት ቀልቤን የሚያስተኝ ነገር ቢኖር የእግር ውበት ነው። ልክፍት አለብኝ። ቆንጆ የሴት እግር ካየሁ አብሾ ይነሳብኛል። አቤየየየየት የሴት እግር ፤ ቆንጆ የሴት እግር ማየት ስወድ። ብዙዎቹ እንዲህ ዓይነቱን ወንድ ልክስክስ ይሉታል። ድፍን የዓለም ሕዝብ ከኋላይ እየተከተለ በዓለም ቋንቋዎች ሁሉ ....አብርሃም ልክስክስ ፤ ለከስካሳ ውሻ !! እያለ ቢጮህ እንኳን እግር ከማየት ፣ ቆንጆ የሴት ልጅ እግሬ ከማድነቅ ወደ ኋላ አልልም። - አሌክስ አብርሃም ( ዙቤይዳ ) @henokpk @henokabayneh 3.6K views16:15