"ሲመስለኝ ርጣቄ የለንም። ርጣቄ አተኩሮ ማጥናት ነው። እኛ አተኩረን ያጋጠመንን እናወራለን እንጂ አናጠናም። አእምሮአችን ሰነፍ ስለሆነ ከሌላ ሰው ምላስ ነው እውነትን የምንቀበለው። ከጠላታችንም ምላስ፤ ከሚያጠፋንም ምላስ።" - አዳም ረታ @henokpk @henokabayneh 4.3K views17:44