Get Mystery Box with random crypto!

“በወለጋ የኦሮሞን ሞ**ት የመገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን 'ሀሰት ነው' በማለት በሁለት መስመር ዘግቶ | Heni Z Man (Qoricha Buda)

“በወለጋ የኦሮሞን ሞ**ት የመገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን "ሀሰት ነው" በማለት በሁለት መስመር ዘግቶታል። እቺ ናት ኦሮሞ ላድናት እያለ ድቤ የሚደልቅላት ፣ ሞታችንን እንኳ ከሰው እኩል ለማድረግ አቅም ያጠራት ድንቋ ኢትዮጵያ።”
Gumaa Saqqataa