Get Mystery Box with random crypto!

የላጤ ዱዓ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ኢብኑ ሁሰይን እንዲህ ብሎ ዱዓ ያደርግ ነበር፦ «ጌታዬ ሆይ ሳያት የም | ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽

የላጤ ዱዓ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ኢብኑ ሁሰይን እንዲህ ብሎ ዱዓ ያደርግ ነበር፦
«ጌታዬ ሆይ ሳያት የምታስደስተኝ፣ሳዛት
የምትታዘዘኝ፣ከቤት ስርቅ ራሷንና ንብረቴን የምትጠብቅልኝ የሆነችዋን ሚስት ስጠኝ»።

ምንጭ:- በህጀቱል መጃሊስ (183)

Join share
@hebre_muslim