Get Mystery Box with random crypto!

#ፈለገ_ህይወት_ሪፈራል_ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለጸውን መልዕክት አስቀምጧል፤ ለውድ ደንበኞቻች | Health info & vacancy news (HIVN)

#ፈለገ_ህይወት_ሪፈራል_ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለጸውን መልዕክት አስቀምጧል፤

ለውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ!!
ሆስፒታችን ከዚህ በፊት ወደ አዲስ አበባ ብዙ ደንበኞችን ሪፈር ከሚልባቸው አገልግሎቶች መካከል አንዱ የነበረው የህግ ነክ ህክምና እና ስነ ምረዛ የስራ ክፍል (Forensik Medicine and toxicology Department) ያቋቋምን መሆኑን እያሳወቅን፤
በፎረንሲክ ፓቶሎጅ ምርመራወች የምንሰጣቸው አገልግሎት አይነቶች
1 የእድሜ ምርመራ(Age estimation)
2 የአስገድዶ መድፈር ምርመራ(Sexual assault victim examination)
3 በህፃናት ሰውነት ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች (Child physical abuse)
4 የአካል ጉዳት ምርመራ(Wound Certification)
5 የአስከሬን ምርመራ(Forensik autopsy examination)
6 የሰውነት ምረዛ ምርመራ(Forensic toxicolovy analysis)
7 የህክምና ስህተት ምርመራ(Medical malpractice and negligence)
8 የስነ አእምሮ ምርመራ (Forensic pychiatry evaluation)
9 የዘረ መል ምርመራ (DNA Fingerprinting)
10 የአባትነት ምርመራ (Paternity examination)
11 የአደንዛዥ እፅ ምርመራ (Drug testing)

የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
@healthinovation