Get Mystery Box with random crypto!

ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፨የሪሚዲያል ፈተና ማለትም በዩንቨርሲቲው የሚዘጋጀው ከ50% | Health info & vacancy news (HIVN)

ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች


፨የሪሚዲያል ፈተና ማለትም በዩንቨርሲቲው የሚዘጋጀው ከ50% የሚሰጠው ምዘና ከሰኔ 15/2015 በፊት ይሰጣል።

፨ተመራቂ ያልሆናቹህ መደበኛ የግቢው ተማሪዎች ከትምህርት ሚኒስቴር በተላከው መርሃ-ግብር መሰረት በዩንቨርሲቲው አካዳሚክ ካሌንደር ላይ ማስተካከያ የሚደረግበትና የማጠቃለያ ፈተናዎችም ወደዚህ የሚሳቡ መሆኑን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ዝግጅት እንድታደርጉ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።

@healthinovation