Get Mystery Box with random crypto!

ሂሊንግ ቫልቭስ ኢትዮዽያ(HVE) በዛሬው እለት 9ኛውን የህይወት አድን የልብ ቀዶ ጥገና በስኬት አ | Healing Valves Ethiopia

ሂሊንግ ቫልቭስ ኢትዮዽያ(HVE) በዛሬው እለት 9ኛውን የህይወት አድን የልብ ቀዶ ጥገና በስኬት አከናወነ:: የሸዋ ሮቢቱ የ17 አመት ታዳጊ አንደኛው የግራ ልብ በር (mitral valve)የተቀየረለት ሲሆን ከቶንሲል ጋር ተያይዞ በሚመጣ የልብ በር በሽታ (RHD)ለብዙ አመታት ሲሰቃይ ነበር::
እኛም የHVE የበጎ አድራጊ ቡድን ከአድካሚው የልብ ቀዶ ጥገና በኾላ በሾርባ ችርስ ድሉን አክብረናል::

Today HVE performed successfully the 9th life-saving open heart surgery for a 17 years old boy from Shewa Robit. We performed Mitral Valve Replacement for severe mitral valve stenosis and regurgitation due to RHD.