Get Mystery Box with random crypto!

ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ hbfunzone — ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂
የቴሌግራም ቻናል አርማ hbfunzone — ፓስተር ቶማስ (BLACKY)😂😂
የሰርጥ አድራሻ: @hbfunzone
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K
የሰርጥ መግለጫ

You'll get very funny quites, joks pic & funny gif videos
ገራሚ ገራሚ ቀልዶችን ከኛጋ ይኮምኩሙ ☺😁😁
ባሉካውን ለማናገር @he_noc_b2x ላይ
For promo & cross cross☝☝☝

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-14 12:08:57 እናቴ አስሬ እየደጋገመች ስታስነጥስ እየሰማዋት ዝም ስላት
.
.
.
"ፈጣሪ ሆይ አንተው ማረኝ እኔ እምኖረው ከበግ ጋር ነው "

@HBFUNZONE
2.0K viewsHe noc B2x, 09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-14 12:07:06 ነዳጅ ልታስቀዳ ተሰልፈህ አንዱ መቶ " ይሄ ሁሉ የነዳጅ ሰልፍ ነው እንዴ? " ሲልህ
.
.
.
አይ ባለ ነዳጅ ማደያው አግብቶ እያጀብነው ነው
@HBFUNZONE
2.1K viewsHe noc B2x, 09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-12 21:08:40 #መልከ_ሰብእ

ሁለት አይነት ፍጡር
አለ በዚች ምድር።

አንዱ ያልሆነውን ሁሉ
ለመምሰል የሚጥር

ሁለተኛው ደሞ የሆነውን
ራሱ የሚይዝ በሚስጥር።

@HBFUNZONE
1.8K viewsHe noc B2x, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-12 21:03:50 ስልኬንም ብሬንም የሰጠሁት ደሀ መርዳት ስለምወድ እንጂ
.
.
.
ያወጣብኝን ጩቤ ፈርቼ አደለም

@HBFUNZONE
1.6K viewsHe noc B2x, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-12 21:01:14 አዲሱ የፖሊስ ልብስ መቼ ነዉ የተቀየረዉ
.
.
.
ና ሲለኝ የፎቅ ጥበቃ መስሎኝ እራስህ ና ብየዉ ዲስኬን አንሸራተተልኝ

@HBFUNZONE
4.6K viewsHe noc B2x, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-21 00:00:42 የሴት ልጅ ትልቁ ችግር
.
.
.
እሚያወራት ወንድ በሙሉ የሚጀነጅናት ነው እሚመስላት

@HBFUNZONE
1.9K viewsHe noc B2x, 21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-20 20:50:03 ቻናላችንን ሼር ለሚያደርግ እና ላይክ ለሚያረግ ሰው
.
.
.
የ5ሌትር ዘይት እና የ3ኪሎ ዱቄት ቼክ እንሰጣለን

@HBFUNZONE
1.7K viewsHe noc B2x, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-20 20:48:04 ቺኳ ጋር ልትደውል የለሊት ፓኬጅ ገዝተህ ስደውልላት አላነሳ ስትልህ የድሮ ጀለሶችህ ጋር ደውለህ
.
.
.
በቃ እኔ ካልደወልኩ አደውሉም ማለት ነው

@HBFUNZONE
1.6K viewsHe noc B2x, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-13 22:29:22 Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ
.
.
.
ፈተናው .... Orange is ፦
A.fruit
B.color

@HBFUNZONE
1.8K viewsHe noc B2x, 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-13 22:24:24 አፍሪካ እራሷ
.
.
.
ኢትዮጲያ የምትባል ታላቅ ሀገር በውስጧ በመያዟ ልትኮራ ይገባል

@HBFUNZONE
1.7K viewsHe noc B2x, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ