Get Mystery Box with random crypto!

Holistic Bible College-Hawassa Campus

የቴሌግራም ቻናል አርማ hbchawassa — Holistic Bible College-Hawassa Campus H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hbchawassa — Holistic Bible College-Hawassa Campus
የሰርጥ አድራሻ: @hbchawassa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.23K
የሰርጥ መግለጫ

Holistic Bible College Hawassa Campus
251961416796 / 251977893457
Teaching www.holisticbiblecollege.org
Training www.hbctrainingcentre.com
Register for Teaching 👉 https://bit.ly/3u3w4sx
Chat @Infohbchawassa
Awash Build'g, 2nd Floor, Piassa, Hawassa

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-22 08:14:14 የጥያቄ 4 መልስ
በምድር ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመላለስ የብሉይ ኪዳንን ስርዓት ሲፈጽም ነበር(ማቴ 8፡4፣ ገላ 4፡4)፡፡
በመስቀል በተሰቀለ ጊዜ የቤተመቅደሱ መጋረጃ ለሁለት ሲሰነጠቅ ብሉይ ኪዳን ተጠናቆ አዲስ ኪዳን ተጀመረ(ሉቃ 23፡45፣ ዮሐ 19፡30)፡፡
ስለዚህ አዲስ ኪዳን የተጀመረው በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሳኤ ነው(ማቴ 26፡28)፡፡

ለቀጣይ ጥያቄ እና መልስ አሳታፊ እንዲሆን በእንግሊዝ ቋንቋም እናደርጋለን፡፡


@HolisticBibleCollege
@HolisticBibleCollege
322 views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 09:22:21
ጥያቄ 4
ብሉይ ኪዳን ተጠናቅቆ የአዲስ ኪዳን መሠረት የተጣለው መቼ ነው?
Anonymous Quiz
37%
ሀ) በኢየሱስ ክርስቶስ ልደት
3%
ለ) በኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት
57%
ሐ) በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሳዔ
3%
መ) መልስ የለም
974 voters565 views06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 11:30:03 www.holisticbiblecollege.org ሊንክ በመጠቀም እንዴት በስልካችን ኦንላይን ትምህርት መማር እንደምንችል ያሚያሳይ ቪዲዮ ይመልከቱ!

E-learning Guide for Chrome Application Users



ሁሌም ትምህርት፣ ሁሌም ምዝገባ አለ!

@hbchawassa
@hbchawassa
641 views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 14:35:00
Learning Modalities
-Online Learning
-Distance Learning

Programs
-Christian Counseling
-Christian Leadership
-Theology
-Ministry Study

Register now for Diploma, Degree, Masters Programs https://bit.ly/3u3w4sx

Contact Us @infohbchawassa
+251961416796
+251919741700 / +251118206642


@hbchawassa
@hbchawassa
253 viewsedited  11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 14:20:19 የሰውን ማንነት ለማወቅ ከፈለጉ በነጻ በኦንላይን የሚሰጠውን ኮርስ ማንበብ ይችላሉ።
ለብዙ ጥያቄዎችን ምልስን ያገኛሉ!

Contact Us @infohbchawassa

Join Channel

@hbchawassa
@hbchawassa
255 viewsedited  11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 12:33:36
ጥያቄ 3
የሰው ማንነት ምንድነው?
Anonymous Quiz
68%
ሀ. መንፈስ፣ ነፍስ፣ ሥጋ ነው፡፡
25%
ለ. መንፈስ ነው፣ ነፍስ አለው በሥጋ ውስጥ ያድራል፡፡
2%
ሐ. አላውቅም፡፡
5%
መ. መልስ የለም
958 voters492 views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 11:51:35 ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣው ለማስተማር ወይም ታዋቂ ለመሆን ወይም ተከታይ ለማፍራት ወይም ኃይማኖት ለመመስረት አይደለም።
ኢየሱስ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት አስተማሪዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ ብዙ ተከታይ ያላቸው ሰዎች፣ ኃይማኖቶች ነበሩ።
ኢየሱስ የመጣው በመስቀል ሞቶ የዘላለም ሕይወት ሊሰጠን ነው፡፡ "...እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ” (ዮሐ 10፡10)፡፡
ብዙ ኃይማኖቶች የዘላለም ሕይወት ለማግኘት መንገዱ #ይህ ነው ይላሉ ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሕይወት መንገዱ #እኔ ነኝ ብሏል!
#ኢየሱስ ያለው የዘላለም ሕይወት አለው(1ኛ ዮሐ 5፡12)።


@hbchawassa
@hbchawassa
524 viewsedited  08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 11:51:03 የጥያቄ 1 መልስ

መ. አምላክም ሰውም ነው የሚለው ትክክለኛ መልስ ነው!

ኢየሱስ ክርስቶስ በመለኮታዊ ባህርው ከአብ እና ከመንፈስ ቅዱስ የማያንስ ትክክል ወይም እኩል የሆነ የእግዚአብሔር የባህር ልጅ ነው(ዮሐ 1፡3፣ ቆላ 1፡15-16)። ሁሉ በእርሱ የተፈጠረበት የእግዚአብሔር ቃል ነው። በቅድመ ዓለም በዘላለም ውስጥ የእግዚአብሔር ቃል የሆነው ወልድ ድሕረ ዓለም ዓለምን ለማዳን ያለ ወንድ ፈቃድ ከድንግል ማርያም ተወልዷል። ኢየሱስ ክርስቶስ በመጀመሪያውና በዘላለማዊ ባሕርዩ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እኩል ነው፤ በኋለኛውና በትሥጉት(በሰውነቱ) በያዘው ባሕርዩ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ፣ ከራሱም ባሕርየ መለኮት ያንሳል፤ በባሕርየ መለኮቱ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ እኩል ነው፤ በባሕርየ ትስብእቱ ግን አብና ከመንፈስ ቅዱስ፣ ከራሱም ባሕርየ መለኮት ያንሳል። በባሕርየ መለኮቱ አምላክ፣ በባሕርየ ትስብእቱ ሰው ነው። በባሕርየ መለኮቱ ፈጣሪ ነው፤ በባሕርየ ትስብእቱ ፍጡር ነው። በባህርየ መለኮት አባት አለው፤ በባሕርየ ትስብእቱ አምላክ አለው(ኤፌ 1፡3)። በባሕርየ መለኮቱ ጌታ ነው፣ በባሕርየ ትስብእቱ ባሪያ፣ በባሕርየ መለኮቱ የዳዊት ጌታ፣ በባሕርየ ትስብእቱ የዳዊት ልጅ ነው። በባሕርየ መለኮቱ የማርያም መገኛ (ፈጣሪ) ነው፤ በባሕርየ ትስብእቱ ደግሞ ከማሪያም የተወለደ ነው። በመጀመሪያው ኢውሱን ነው፤ በሁለተኛው ውሱን።

ለበለጠ መረዳት በኦንላይን #በነጻ በሰርተፍኬት ደረጃ የሚሰጠውን ነገረ ክርስቶስ የተሰኘውን ኮርስ ይማሩ!

ያናግሩን @infohbc

#Share to groups

JOIN Channel

@holisticbiblecollege
@holisticbiblecollege
467 views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 10:51:01
ጥያቄ 1
ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው?
Anonymous Quiz
0%
ሰው ብቻ ነው
2%
ግማሽ ሰው ግማሽ አምላክ ነው
12%
አምላክ ብቻ ነው
85%
አምላክም ሰውም ነው
232 voters704 views07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 09:38:38
ጥያቄ 2
ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣበት ዋናው ዓላማ ለምንድነው?
Anonymous Quiz
1%
ተከታይ ለማፍራት
0%
ታዋቂ ለመሆን
2%
ለማስተማር
97%
የዘላለም ሕይወት ለመስጠት
1.2K voters523 views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ