Get Mystery Box with random crypto!

Messoppo

የቴሌግራም ቻናል አርማ hayorevival — Messoppo M
የቴሌግራም ቻናል አርማ hayorevival — Messoppo
የሰርጥ አድራሻ: @hayorevival
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 178

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-10-13 04:44:34
#ክብር_ለጌታ_ይሁን

ማክሰኞ በቀን 1/2/2015 ከአቶቴ ዋርካ ስር በነበረን የወንጌል ሥርጭት እግዚአብሔር አስደናቂ ነገሮችን አድርጓል በጣም
#ብዙ_ነፍሳት_ተፅናንተዋል #እግዚአብሔር_ማዳኑንና_ኀይሉን_ስገልጥ_ነበረ በአባቶቻችን ዘመን ስሰራ የነበረው እግዚአብሔር #ዛሬም_ህያው_ነው_ይሰራል

በእለቱም በአስደናቂ ሁኔታ በጀማ ስብከት ብቻ
#14_ሰዎች ክርስቶስ ኢየሱስን የግል አዳኛቸው እና ጌታቸው አድርገው ተቀብለዋል። ምንኛ ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው

ሌላው በተለያዬ የአጋንንት እስራት ሲሰቃዩ የነበሩ
#15_ሰዎች ከአጋንንት እስራት በኢየሱስ ስም ነፃ ወጥተዋል።



#3_ሰዎች ደግሞ ከተለያዩ በሽታዎች እዛው በቅፅበት ተፈውሰዋል።

 

ማቴዎስ 12 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ እኔ ግን አጋንንትን የማስወጣው በእግዚአብሔር መንፈስ ከሆነ፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ መጥታለች።
²⁹ “ወይስ አንድ ሰው ወደ ኀይለኛ ሰው ቤት ገብቶ ንብረቱን ለመዝረፍ ቢፈልግ፣ አስቀድሞ ያንን ኀይለኛ ሰው ሳያስር እንዴት አድርጎ ይሳካለታል? ኋላም ቤቱን መበዝበዝ ይችላል።
³⁰ “ከእኔ ጋር ያልሆነ ሁሉ ይቃወመኛል፤ ከእኔም ጋር የማይሰበስብ ሁሉ ይበትናል።
³¹#ስለዚህ_እላችኋለሁ፤ ኀጢአት መሥራትና የስድብ ቃል ሁሉ መናገር ለሰዎች ይቅር ይባልላቸዋል፤ #ነገር_ግን_በመንፈስ_ቅዱስ_ላይ_የሚነገር_የስድብ_ቃል_ይቅር_አይባልም

   @hayorevival 
   @hayorevival   
    @hayorevival   
27 views01:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-13 04:44:28
#ክብር_ለጌታ_ይሁን

ማክሰኞ በቀን 1/2/2015 ከአቶቴ ዋርካ ስር በነበረን የወንጌል ሥርጭት እግዚአብሔር አስደናቂ ነገሮችን አድርጓል በጣም
#ብዙ_ነፍሳት_ተፅናንተዋል #እግዚአብሔር_ማዳኑንና_ኀይሉን_ስገልጥ_ነበረ በአባቶቻችን ዘመን ስሰራ የነበረው እግዚአብሔር #ዛሬም_ህያው_ነው_ይሰራል

በእለቱም በአስደናቂ ሁኔታ በጀማ ስብከት ብቻ
#14_ሰዎች ክርስቶስ ኢየሱስን የግል አዳኛቸው እና ጌታቸው አድርገው ተቀብለዋል። ምንኛ ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው

ሌላው በተለያዬ የአጋንንት እስራት ሲሰቃዩ የነበሩ
#15_ሰዎች ከአጋንንት እስራት በኢየሱስ ስም ነፃ ወጥተዋል።



#3_ሰዎች ደግሞ ከተለያዩ በሽታዎች እዛው በቅፅበት ተፈውሰዋል።

 


ማቴዎስ 12 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ እኔ ግን አጋንንትን የማስወጣው በእግዚአብሔር መንፈስ ከሆነ፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ መጥታለች።
²⁹ “ወይስ አንድ ሰው ወደ ኀይለኛ ሰው ቤት ገብቶ ንብረቱን ለመዝረፍ ቢፈልግ፣ አስቀድሞ ያንን ኀይለኛ ሰው ሳያስር እንዴት አድርጎ ይሳካለታል? ኋላም ቤቱን መበዝበዝ ይችላል።
³⁰ “ከእኔ ጋር ያልሆነ ሁሉ ይቃወመኛል፤ ከእኔም ጋር የማይሰበስብ ሁሉ ይበትናል።
³¹#ስለዚህ_እላችኋለሁ፤ ኀጢአት መሥራትና የስድብ ቃል ሁሉ መናገር ለሰዎች ይቅር ይባልላቸዋል፤ #ነገር_ግን_በመንፈስ_ቅዱስ_ላይ_የሚነገር_የስድብ_ቃል_ይቅር_አይባልም

   @hayorevival 
   @hayorevival   
    @hayorevival   
26 views01:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 21:46:35 HAYO REVIVAL FELLOW pinned a photo
18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 20:48:10
ታላቅ የወንጌል ሥርጭት ድግስ
“ኢየሱስም፣ “አባቴ እስካሁን እየሠራ ነው፤ እኔም ደግሞ እሠራለሁ” አላቸው።”
  — ዮሐንስ 5፥17 (አዲሱ መ.ት)
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልን እኛ የሃዮሌ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ስንሆን ባለፉት ጊዜያት በሐዋሳ እና በሌሎች በዙሪያው ባሉ ከተማዎች የክርስቶስን ወንጌል በመስበክና ኀይል በመግለጥ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት የሆነ ህብረት ነው።
የፊታችን ማክሰኞም አቶቴ ከዋርካው ስር ድንቅ የሆነ የወንጌል ስርጭት ጊዜ ስለሚኖረን #ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል
በእለቱም በአጋንንት እስራትና እና ቋጠሮ ላሉ እንዲሁም በየትኛውም የደዌ አይነት ለሚሰቃዩ ይጸለያል።

ሁላችሁም ደግሞ ይህንን ፎቶ #profile_picture በማድረግ #profile_challenge እንድታደርጉ በትህትና እንጠይቃለን

102 viewsedited  17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 10:11:50 #Prophetic_song_invitation

  
#ቃልኪዳን_ጥላሁን

#መላ_አለው_የኔ_ጌታ

  @hayorevival 
  @hayorevival 
   @hayorevival 
   @hayorevival 
88 viewsedited  07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 06:43:39 HAYO REVIVAL FELLOW pinned a photo
03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 06:41:33
Declaration of the month September

“የሚናገረው በሥልጣን ስለ ነበር በትምህርቱ ተደነቁ።”
— ሉቃ 4፥32 (አ.መ.ት)
38 viewsedited  03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 21:27:17 #የእምነትና_የፍርሃት_መልክ

“ኢየሱስም፣  ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፎአል' ሲል መለሰለት።”
  — ማቴዎስ 4፥4 (አዲሱ መ.ት)


አለም አሁን በጤና ላይ እየሰራች ያለችው ለምን ይመስላችኋል ?

አለም በአሁን ሰዓት በጤና ላይ እየሰራች ያለውን ያህል ከዚህ በፊት ስትሰራ አልተስተዋለም። የአሁኑን ያህልም ለጤና የተጠነቀቀችበት ጊዜ አልነበረም። ትልልቆቹ እና ዋነኞቹ የምግብ አምራቾች እንኳን  ሰዎች ጤነኛ ሆነው እንዲቆዩ ለመርዳት በታዋቂ የምግብ አቅርቦቶች ውስጥ ያለውን የስኳር ፣ የጨው ፣ የዘይት እና የተለያዩ የንጥረ ነገሮችን መጠን እየቀነሱ ነው ። ይሁን እንጂ ይህ ሁሉ ጥረት እየተደረገ  አሁንም ተመጣጣኝ ያልሆኑ ነገሮችን በልተው ጤናቸውን ስጋት ላይ የሚከቱ አልጠፉም።

   #ታድያ ይሄ ከመንፈሳዊ ህይወት ጋር ምን  ያመሳስለዋል??

ከላይ ሰለ ስጋዊ መብል እንዳወራነው  በመንፈሳዊ ህይወትም ተመሳሳይ ነው።
እንደ ክርስቲያን ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን መረጃ፣ ትምህርት እና ሐሳብ መመገብ አለብን።

“እንግዲያስ እምነት የሚገኘው መልእክቱን ከመስማት ነው፤ መልእክቱም በክርስቶስ ቃል ነው።”
  — ሮሜ 10፥17 (አዲሱ መ.ት)

#ለእምነትህ የእግዚአብሔርን ቃል በመመገብ ጤነኛ የሆነ እምነትን በህይወትህ ልታሳድግ ይገባል።
አንዳንድ ክርሰቲያኖች ግን እምነታቸውን ከመመገብ እና ከማጠንከር  ይልቅ ፍርሃትን በህይወታቸው ይመግባሉ።
ለተሳሳተ መረጃ እና ሐሳብ ትኩረት ሲሰጡ ፍርሃትን ይመግባሉ።

ፍርሃት እንዴት ሊመጣ ይችላል?

ሰዎች ለሚናገሯቸው አሉታዊ ነገሮች አላስፈላጊ ትኩረት ስትሰጥ ወይም አንድም ጥሩ ነገር ከማይታይባቸው፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ከሌላቸው፣

የእግዚአብሔርን መንፈስ እናውቃለን ከሚሉ ነገር ግን ከማያውቁት ሰዎች ጋር ስትገናኝ በመንፈስህ ለይ የእግዚአብሔርን ቃል በመመገብ የገነባኸውን እምነት እነርሱ በቀላሉ እንዲያፈርሱ እና ከአመንከው ነገር ጋር ደግሞ ወደ መጨባበጥ እንዳትመጣ ከዛ ነገር ጋር ያለህን የመጨባበጥ ቀጠሮ ይሰርዙብሃል ።


#አያችሁ እምነት የተስፋችሁ ብቸኛው ማረጋገጫ ነው።
በመንፈሳዊ ህይወት በ እግዚአብሔር ልጅ በክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ሥራ የተፈፀመውን ጉዳይ ለመቀበል  አንተ በጊዜው እና በቦታው አልነበራችሁም ወይም ኢየሱስን ምድር ላይ እያለ ያገኙት ደቀመዛሙርት የእናንተንም ጎረቤት ወይም ደግሞ ዘመድ አይደሉም ስለዚህ ከየትኛውም መንፈሳዊ ነገር ጋር በአካል መተዋወቅ እና መጨባበጥ የምትችለው በእምነት ብቻ ነው።
የእምነት ምንጩ የእግዚአብሔር ቃል ነው።

ስለዚህ አስተውል የተሳሳተን መረጃ መመገብ የሚያስከትለው ውጤት በአንድ ጀምበር ላይታወቅና ላይብራራ ይችላል።
አንድ ሰው  ከእግዚአብሔር እየራቀ በሚሄድበት ጊዜ እየደከመ እየሞተ እና ከክርስቶስ ህይወት እየወጣ እንደሆነ ብዙ አደባባይ የሚገለጡ የኀጢአት ልምምዶችን ማድረግ እስኪጀምር ድረስ ምን እንደጣለ ፣ ምን እንደጎደለው ላይገነዘብ ይችላል። ይህ የሚሆንበት ምክንያት የመጀመሪያውን እምነት ባለመመገቡ  ምክንያት ነው።

#ከዚህ በኋላ በዚህ ሰው መንፈሳዊ ህይወት ምን ይከሰታል?

ይህ ሰው ከዚህ በኃላ እንደ ቀድሞው ለመንፈሳዊ ነገሮች ቀናተኛ እና ንቁ መሆን አይችልም።
በመቀጠልም ህይወቱን ከእግዚአብሔር እቅድ ፈጽሞ በተለየ አቅጣጫ መምራት ይጀምራል።
ስለዚህ ለትክክለኛው ከእግዚአብሔር ቃል ለሆነ የመገለጥ እውቀት ፣ የቃል ብርሃን ትኩረትና ትልቅ ቦታ በህይወታችን ልንሰጥ ይገባል።
ሁል ጊዜ ከቃሉ በመቆራኘት እራስህን ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ቃል መኖርን አስለምድ።

— ዮሐንስ 15፥7 (አዲሱ መ.ት)
“በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ፣ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለምኑ፤ ይሰጣችኋልም።”


ዮሐንስ 14 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

²¹ የሚወደኝ ትእዛዜን ተቀብሎ የሚጠብቅ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል፤ እኔም እወደዋለሁ፤ ራሴንም እገልጥለታለሁ።”

… 
²⁴ የማይወደኝ ቃሌን አይጠብቅም። ይህ የምትሰሙት ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም።
 


ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

           17/01/15


  @hayorevival 
  @hayorevival 
   @hayorevival 
   @hayorevival 
99 viewsedited  18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 21:08:12 #Prophetic_song_invitation

   
#እንዳለ_ወልደጊዮርጊስ

#እጁ_መጣ

  @hayorevival 
  @hayorevival 
   @hayorevival 
   @hayorevival 
102 viewsedited  18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 20:39:34
በሃዮሌ ክርስቲያን ተማሪዎች የ LIVE PROGRAM.

Saturday Live Stream Service

#prophetic_teaching
#deliverance
#prophecy
#prophetic_song_invitation
#Healing


ፕሮግራሙን ለመካፈል ከታች ያለውን Link ይጠቀሙ

@hayorevival
@hayorevival
@hayorevival



@aphesis_prayer_team
@aphesis_prayer_team
@aphesis_prayer_team
122 viewsedited  17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ