Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር👩‍❤️‍👨 በአጋጣሚ 🦋♥️

የቴሌግራም ቻናል አርማ hayitiye — ፍቅር👩‍❤️‍👨 በአጋጣሚ 🦋♥️
የቴሌግራም ቻናል አርማ hayitiye — ፍቅር👩‍❤️‍👨 በአጋጣሚ 🦋♥️
የሰርጥ አድራሻ: @hayitiye
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 342
የሰርጥ መግለጫ

Hayitiye ቻናል ገራሚ
#ፎቶዎች 📂
#የፍቅር_መልክቶች📜
#ቪዲዮ 📀
#ደብዳቤዎች📝
#የልብን_የሚናገሩ_ሙዚቃዎች 🎶🎶
#ሌሎችንም..........
Administrators & create
👇👇👇👇 👇👇👇
@MarSilas_23 @Hayitiye
Join&share
Be happy
Be smile

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-28 18:25:52 የኔ የኔ የኔነሻ ከቃል በላይ
ጭቄን መርሻ
ቀዳማዊት እመቤቴ
የግልሽ ነው ኑሪ ቤቴ

@Hayitiye
343 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 18:25:51 አንዴት ብሎ አንደሚነገርሽ
ቃላት ጠፋው አፌ ሚልሽ
ባጠበቂም ምላሽ ከኔ
ታውቂዋለሽ ፍቅሬን ካይኔ

@Hayitiye
329 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 18:25:51 Liyu new webtoa yewa ye fkr sew yemweded negstoa

Eyulgn ergben le ene teftralche enew negn gojowa zora temetalche

1:00 ●━━━━━────── 2:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷

@Hayitiye
324 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 18:24:17 + = አለም ፀሐይ
+ = አለም አየሁ
+ =አበባ ደሳለኝ
....... ...
290 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 18:24:16 አልዋሽም እወድሀለው
አልዋሽም ትናፍቀኛለህ
አልዋሽም የማይካድ ውበትህ ቀን በቀን ያማልለኛል
አልዋሽም አንተን ከየትኛዋም ሴት ጋር ማየት ለኔ ከእግር እሳት በላይ ያንገበግበኛል
አልዋሽም ከቃላቶች በላይ አፈቅርሀለው
ውዴ ላንተ ያለኝን ፍቅር ወደ እሳት ብቀይረው አለም ላይ ያሉት ነገሮች በሙሉ ይቃጠሉ ነበር
ግን አሁን ልቤ አዝኖብሀል እኔጋር ያለው ፍቅር እና
አንተ ጋር ያለው ጥላቻ ተደምሮ ከእብዶች በላይ አድርጎኛል

@Marsilas_23
@Hayitiye

291 views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 18:23:46 ምን ያክል ትወጅኛለሽ
ካልከኝ :30 ላይ ውጣና
ቀና ብለህ ሰማይ ላይ
ያሉትን ክዋክብት ቁጠር
ያን ያህል አፈቅርሀለው

@Hayitiye =
273 views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 18:23:45 Kala Fkr manor ysatal way dasta
akala kakalh sental
shinfatan aminya sekabal
yahoden bawaraw layelelny kalal
275 views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 18:23:45 መች ጠላሁ ወድሀለው
እውነት እውነት እልሀለው

@Marsilas_23
270 views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 18:23:44 እወድሀለሁ

ዘመኑ ቢራቀቅ እሳቱ ቢጨመር
ፈታኞች ቢበዙም ቃልኪዳን ቢሰበር
ትውልድ ቢዘምን ቢጨልምም ፍቅር
ሁሉም ነገር ረክሶ ቢቀዬር ወደ አፈር
ቆርቤያለው ባንተ በውስጥህ ልቀበር
እወድሀለሁ
@Marsilas_23
269 views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 07:15:41
268 views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ