Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔር ያልረገመው አይረገምም!! ዘኍልቁ 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ምሳሌውንም ይመስል ጀመር፥እ | Hawassa Emanuel Church

እግዚአብሔር ያልረገመው አይረገምም!!
ዘኍልቁ 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ምሳሌውንም ይመስል ጀመር፥እንዲህም አለ፦ ባላቅ ከአራም አመጣኝ፥ የሞዓብ ንጉሥ ከምሥራቅ ተራሮች፤ ና፥ ያዕቆብን ርገምልኝ፤ ና፥ እስራኤልን ተጣላልኝ ብሎ።
⁸ እግዚአብሔር ያልረገመውን እንዴት እረግማለሁ? እግዚአብሔር ያልተጣላውን እንዴት እጣላለሁ?
⁹ በአምቦች ራስ ላይ ሆኜ አየዋለሁ፥ በኮረብቶችም ላይ ሆኜ እመለከተዋለሁ፤ እነሆ፥ ብቻውን የሚቀመጥ ሕዝብ ነው፥ በአሕዛብም መካከል አይቈጠርም።
¹⁰ የያዕቆብን ትቢያ ማን ይቈጥራል? የእስራኤልስ እርቦ ማን ይቈጥራል? የጻድቃንን ሞት እኔ ልሙት፥ ፍጻሜዬም እንደ እርሱ ፍጻሜ ትሁን።
¹¹ ባላቅም በለዓምን፦ ያደረግህብኝ ምንድር ነው? ጠላቶቼን ትረግምልኝ ዘንድ ጠራሁህ፤ እነሆም፥ ፈጽመህ ባረክሃቸው አለው።
¹² እርሱም መልሶ፦ በውኑ እግዚአብሔር በአፌ ያደረገውን እናገር ዘንድ አልጠነቀቅምን? አለው።
ረጋሚ በከንቱ እየለፋ ነው!!!!!!!
ጌታ ግን እርግማኑን ወደ በረከት ለውጦታል!

Already blessed!!

መልካም ቀን!!