Get Mystery Box with random crypto!

'እኛስ ለአድዋ' በሚል መነሻ አል-ወህዳህ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቢላሉል ሀበሽ አዳራሽ ያዘጋጀው | Harun Media - ሀሩን ሚዲያ

"እኛስ ለአድዋ" በሚል መነሻ አል-ወህዳህ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቢላሉል ሀበሽ አዳራሽ ያዘጋጀው መሰናዶ በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ
...
ሀሩን ሚዲያ፥ የካቲት 23/2015
...
"እኛስ ለአድዋ" በሚል መነሻ አል-ወህዳህ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቢላሉል ሀበሽ አዳራሽ ያዘጋጀው መሰናዶ በስኬት መጠናቀቁን አዘጋጆቹ ገልጸዋል። በዝግጅቱ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የታሪክ ምሁራን የተገኙ ሲሆን በርዕሱ ዘሪያ ከመድረክ ተጋባዥ እንግዶች ውይይት ተደርጎበታል።
...
የፕሮግራሙን ሙሉ ይዘት በሀሩን ሚዲያ የማኅበራዊ ሚዲያ መገኛዎች ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

ሀሩን ሚዲያ
___
በቴሌግራም፥ https://t.me/harunmedia
በዩቲዩብ ፥ http://bit.ly/3MXs17j