Get Mystery Box with random crypto!

#ይመዝገቡ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር (Trainee Banker) የሥራ መደብ ሠራተኞችን | Harmeejobs.com

#ይመዝገቡ

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር (Trainee Banker) የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ የኦንላይን ፈተና ወስዳችሁና ቅርንጫፍ ድረስ በመሔድ ሪፖርት ያደረጋችሁ ተወዳዳሪዎች፤ የመጨረሻ ዙር በአካል የጽሑፍ ፈተና በቅርቡ ይሰጣል፡፡

ስለሆነም እስከ አርብ ሚያዝያ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. በሥራ ሰዓት በፀሐይ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ 5ኛ ፎቅ ወይም አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ፈተና የምትወስዱበትን ቦታ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡

የፈተና ቀናችሁ ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
Read Here:-
https://ethioworks.com/tsehay-bank/

በተጠቀሱት ቀናት የምትፈተኑበትን ቦታ ያልመረጣችሁ ተወዳዳሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ @harmeejobs