Get Mystery Box with random crypto!

#ወርቃማ #አባባሎች ~ ከልምዶች ሁሉ ጎጂ☞ጭንቀት የሚያኮራ ስራ. ☞ሰወችን መርዳት | ||HARIS TUBE||™

#ወርቃማ #አባባሎች
~
ከልምዶች ሁሉ ጎጂ☞ጭንቀት
የሚያኮራ ስራ. ☞ሰወችን መርዳት
አስቀያሚ ባህሪ. ☞ራስ ወዳድነት
መጥፎ ልማድ ☞መስረቅ
ትልቅ የተፈጥሮ ሀብት☞ወጣትነት
ትልቅ መሳሪያ ☞ ብርታት
መጥፎ ፀባይ ☞ ይሉኝታ
ቆንጆ ጌጥ ☞ፈገግታ
አደገኛ ስብከት☞አሉባልታ
ትልቅ ስጦታ ☞ምክር
የሰዉ ልጅ እንቆቅልሽ ☞ኑሮ
አደገኛ መሳርያ☞ ምላስ
ራስን የመጉዳት ዘዴ ☞ማልቀስ
በሀይል የተሞላ ቃል ☞እችላለሁ
ልንፈታዉ የሚገባን ችግር ☞ፍርሀት
ዉጤታማ የእንቅልፍ ክኒን ☞የአእምሮ እረፍት
መጥፎ የዉድቀት በሽታ ☞ከስህተት ይቅርታን
አለመጠየቅ
የህይወት ሀይለኛ ጉልበት ☞ አእምሮ
ከህይወት ልምዶች የምድር ታላቅ ደስታ ☞መስጠት
⚂ወዳጀ ሆይ⚂
ትላንት ታሪክ ነዉና ተርከዉ
ዛሬ ቁምነገር ነዉና ተጠቀምበት
ነገ ምስጢር ነዉና ድረስበት
★ለመነሳት ከፈለክ መዉደቅህን አምነህ ተቀበል★

"መልካም ውሎ" ለወዳጅዎ "ሼር" አይርሱ

SHARE SHARE
╔════════════╗
       JOIN:    @haris_tube1       JOIN:         @haris_tube1 ╚════════════╝