Get Mystery Box with random crypto!

Hanos media

የቴሌግራም ቻናል አርማ hanos_media — Hanos media H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hanos_media — Hanos media
የሰርጥ አድራሻ: @hanos_media
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 35
የሰርጥ መግለጫ

🥇Welcome To HanosMedia🔥
✨Youtube Tips
✨Online Money Making
✨App Review And Tech Tips
🔺YouTube Channel👇
https://youtube.com/c/HanosMedia
🔻Tiktok Page👇
http://tiktok.com/@hanosmedia_
🔴ለማንኛውም ጥያቄ @hanos_Support

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-30 03:04:36 The Best USDT earning platform in 2022 | Really realize free money | Earn Money 2022 | Free Usdt



118 views00:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 20:09:35 Photo በማየት በቤታችሁ ገንዘብ ስሩ Make Money Online 2022 /How To Earn Money

Video


142 views17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 08:47:53 በቀጣይ..

MOD ወይም የክፍያ አፖችን በነፃ ልለቅላችሁ አስብያለሁ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ ምርጥ ምርጥ አፖች ታገኛላችሁ YouTube Mod አፕን ጨምሮ ሌሎችንም ምርጥ አፖች ተጨምረው

#Join And Share @Hanos_Media
220 views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 16:56:21 FM Radio በማዳመጥ ብቻ ገንዘብ አግኙ | Earn Money By Listing Radio



266 views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 10:25:26

203 views07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 10:24:24
New Video Is Coming.....

Earn 6$ Per day just by listening to music | Make Money Online From Home 2022 | Make Money Online

Video


174 viewsedited  07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 07:46:51 Apk Name : WALLI 4K

ይህ አፕ ምርጥ ምርጥ
#WALLPAPER የያዘ ነዉ።
ስልካችሁን አሳምሩባት


https://youtube.com/c/HanosMedia

#Share @Hanos_Media
268 viewsedited  04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 19:30:09 ከቴክኖሎጂ ጋር በተገናኘ ነገሮች ብንሰራ አሪፍ መላ የምናገኝባቸው ስራዎች Part - 1

1 - Affliate Marketing - like online ድለላ በሉት። ብዙ ጊዜ እንደ Amazon ያሉ E-commerce ካምፓኒዎች አንድ እቃ በናንተ በኩል ያንን እቃ ሰው እነንዲገዛ ካደረጋችሁ አማዞን የኮሚሽን ያስባል! ብዙ ጊዜ youtube ላይ አይታቹ ከሆነ አንድን እቃ Unbox/Review ሲያደርጉ Description box ላይ የዛን እቃ online buy link ያስቀምጣሉ በ1 stone 2 bird የሚባለው ለዚ ነው

2 - Crypto Investment - እኛ ሀገር ስለ Cryptocurrency ብዙ ግንዛቤ ስለሌለ ይመስለኛል ይህንን ስራ በወሬ ደረጃ ራሱ ምንም ጭምጭምታ የለም! በጣም አዋጭ ነገር ነው! ለምሳሌ በፊት ቢትኮይን የጀመረ ጊዜ 1 bitcoin በጣም ርካሽ ነበር አሁን ግን በጣም በጣም እየጨመረ መቷል ስለዛ invest የሚባለው ሲረክስ ትገዙ እና ሲወደድ ትሸጡታላችሁ Road to success ይልሃል እዚጋ ነው (በነገራችን ላይ በዚህ ነገር እጅግ በጣም ብዙ ሰው ወደ ሃብታምነት ተቀይሮበታል)

3 - YouTube Channel - ያው ይሄንን ለናንተ አላስረዳም መቼም የትም ሳንሄድ እዚሁ በሃገራችን እነ ሰይፉ ፋንታሁን ፣ አቤል ብርሃኑ ... ምን ያክል እየሸቀሉ እንደሆነ መቼም መረጃዎች ይኖራችኋል ብዬ አስባለሁ!

4 - አፕሊኬሽን ሰርቶ Playstore ላይ ወይም Appstore ላይ Publish ማድረግ - በአሁን ሰዓት ስማርት ስልክ በአለም ዙሪያ ተጠቃሚው ከቀን ወደቀን እንደ አሸን መብዛቱ ይሄኛውን ስራ አዋጭ ያደርገዋል። በአሁን ሰዓት ሶፍትዌር ዴቨሎፐሮችም ይሄንን አድቫንቴጅ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። ያው ይሄ ስራ ትንሽ እውቀት ይጠይቃል። ከመሬት ተነስቶ የሚሰራ ስራ አይደለም You know ታዲያ አፕ ስለሰሩ ምን ይጠቀማሉ ትሉኝ ይሆናል! ብዙ ጊዜ አፕ ስንጠቀም ማስታወቂያዎች ይመጣሉ ከሆነ ሰከንድ በኋላ ይጠፋሉ ወይም የ × ምልክቱን ነክተን እናጠፋቸዋለን። እና አንድ ዴቨሎፐር አፕ ሲሰራ ያ አፕ internet access ሲያገኝ ማስታወቂያ እንዲያመጣ ያደርገዋል። ከGoogle AdSense ጋር በማገናኘት ስለዛ በአለም ዙሪያ ይህንን አፕ ሲጠቀሙ ብዙ ጊዜ ሲጠቀሙ በAds view CPM ልክ ይከፈለዋል! ማስታወቂያው ሰልችቶኛል ካልክ Pro አፕ ትገዛለህ ስለዛ ዞሮ ዞሮ በአፑ ብር ሰራ ማለት ነው።

5 - Course በመስራት - አንደ Udemy ያሉ ዌብሳይቶች ታውቋቸው ይሆናል። ብዙ ኮርስ አለ እንደየ ካታጎሪው፡ ስለዛ ሰው በሚፈልገው የሙያ ዘርፍ በፎቶግራፊ ፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ ፣ መምህርነት... ወዘተ ተከታታይ ትምህርት በመስጠት ሰዎች የናንተን ኮርስ ሲማሩ ይከፍላሉ ማለት ነው።

Part 2 ይቀጥላል.....15 ካለው ይቀጥላል ሼር በማድረግ ላላወቁት ያሳውቁ

#Share
@HanosMedia @HanosMedia
351 views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 19:28:10 በቀጣይ... @Hanos_Media ያለምንም የስራ ልምድ በወር እስከ 50ሺ አሪፍ መላ የምናገኝባቸው ስራዎች እንመለከታለን ከኔ ጋር መሆናችሁን በLike አሳውቁኝ በተጨማሪ በዩቱብ ቻናላችን በቪዲዮ የተከሸነ ምርጥ መረጃ ይኖረናል https://youtube.com/c/HanosMedia
158 viewsedited  16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 06:28:05
50k View

Thank You So Much We Made We did it,We Are Champion @Hanos_Media

YouTube Channel
https://youtube.com/c/HanosMedia
330 viewsedited  03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ