ኡለማ ቢናገር እሚሰማው ጠፋ ማን ሰምቶ ማን ተናግሮ ኪታብም ተረፋ ሰው ሚበሳጨው እሚቆረቁረው ዱንያ ሲያጣ ሆነ ገንዘብ ሲቸግረው ሰው ይበሳጫል ዱንያ በማጣቱ ይኖር መሰለው ወይ ዘላለም ሀያቱን ለዱንያው ለዲኑ ሰው ካልተባበረ ሙዕሚን ተገናኝቶ ካልተመካከረ ሴት ወንዱ በኢማን ቀልቡ ካልሰበረ ዱንያውስ ኡክራውስ መቼ ተደፈረ.. ሁሉም ከአንገት በላይ እየተወሻሸ የወንድሙ ሁላ አይሽ ተበላሸ አንዱ ለአንዱ ማዘን… 212 views𝚑𝚊𝚗𝚊𝚗 𝚊𝚕-𝚑𝚊𝚍𝚛𝚊 , 16:53