Get Mystery Box with random crypto!

ለፈገግታ አንድ ወጣት መኪና እየነዳ ሳያስበው ድመት ይገጫል ወደ መስጂዱ ኢማም ሄዶ.. ድመት | Hanan Alhadra💚

ለፈገግታ

አንድ ወጣት መኪና እየነዳ ሳያስበው ድመት ይገጫል

ወደ መስጂዱ ኢማም ሄዶ..
ድመት ገጨሁ ምን ላድርግ ብሎ ይጠይቀዋል
ኢማሙ ምንም ማድረግ እኝደሌለበት እያወቀ
ሲያየው ዱርዬ ነው ሚመስለው..
በዛላይ መስጂድ አይቶ አያውቅም

እሱ እንዲስተካከል ስለፈለገ
ድመት ገደልክ ላሀውለወላ ቁወተ ኢላቢላህ
ለዚህ ትልቅ ወንጀልማ መካ ሄደህ ለአንድ ሳምንት ተውበት ማድረግ አለብህ ይለዋል

ኢማሙ ያሰበው እዚህ ካሉት ጓደኞቹ ርቆ እንዲሄድ ነው

ወጣቱም እንደ ተባለው ወደ መካ ሄደ

መካ በሄደው በአራተኛው ቀን አንድ ሰው ጋር ተዋወቀ
አዲስ የተዋወቀውን ሰው "እኔ መካ ከመጣሁ 4ቀን ሆኖኛል" አንተስ አለው

ሰውየውም "እኔ 1ወር ሆኖኛል" አለው

እሱም "ለምን?? አንተ ደግሞ ዝሆን ነው እንዴ የገጨከው" አለው
https://t.me/hanan_islamic_paje