Get Mystery Box with random crypto!

ሶላት የምትሰግድበት ሁለት ቶብ አላት፣ አንዱ እኔ የገዛሁላት ሲሆን ሁለተኛዉን  ራሷ ናት የገዛችው | Hanan Alhadra💚

ሶላት የምትሰግድበት ሁለት ቶብ አላት፣ አንዱ እኔ የገዛሁላት ሲሆን ሁለተኛዉን  ራሷ ናት የገዛችው።
ኋላ ላይ እንዳስተዋልኩት -  ስንጣላና ስንኳረፍ እኔ የገዛሁላትን ቶብ ለብሳ አትሰግድም።
አጅር እንዳላገኝ ብላ እኮ ነው ይላል ባልየው።
አግቡ - ልብስና ልብ ትጋራላችሁ።
ትዳር ዉስጥ ብዙ ነገር አለ።

ጁምዐ ሙባረክ!

https://t.me/hanan_islamic_paje