Get Mystery Box with random crypto!

በዒድ ቀን የሚደርጉ ሱናዎች በዒድ ሌሊት ዱዓ አድርጉ ወደ ሶላት ከመሄዳችሁ በፊት ሰ | Hamid Hab..official @🇪🇹

በዒድ ቀን የሚደርጉ ሱናዎች


በዒድ ሌሊት ዱዓ አድርጉ

ወደ ሶላት ከመሄዳችሁ በፊት ሰውነታችሁን ታጠቡ

በደንብ ያማረ ንጹህ ለ ልብስ ልበሱ እና እራስዎን አስውቡ

የኢድ አል አድሃ ሶላት በፊት ምንም ነገር አለመብላት ይመከራል

ተክቢራ ይበሉ።

የኢድ ሶላትን ክፍት ቦታ ላይ አድርጉ

ዱአ በማድረግ ሰላምታ ተሰጣጡ (ተቀባበል አሏሁመኒ ወሚንኩ) አሏህ ከእኛም ከናንተም (በጎ ስራዎቻችንን) ይቀበለን።

ወደ ሶላት በአንድ መንገድ ይሂዱ በሌላ መንገድ ይመለሱ

አቅም ካላችሁ (ኡድሂያ) መደረግ አለበት

መልካም እና የደስታ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። የዒድን ቀን በማህበረሰባችን ውስጥ ያሉ ደካሞች እና ችግረኞች በመንከባከብ ኡድሂያችንን በማውጣት እና የአሏህን ትዕዛዝ እና የውዱ ነብያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሱና በመጠበቅ እናክብር።

https://t.me/Hamid_Hab
https://t.me/Hamid_Hab