Get Mystery Box with random crypto!

(ኡዱህያ በዒድ አል አደሐ የሚሰዋ እርድ). ❶ ነብዩ #ﷺ ኢንዲህ ብለዋል ፡- | Hamid Hab..official @🇪🇹

(ኡዱህያ በዒድ አል አደሐ የሚሰዋ እርድ).

❶ ነብዩ #ﷺ ኢንዲህ ብለዋል ፡-<< በዛሬው ቀናችን (የአረፋ ዒድ ቀን)
የመጀመርያው ሥራችን (የዒድ ሰላት) መስገድ ነው። ከዝያም ተመልሰን እናርዳለን። ይህን ያደረገ ሰው የኛን ፈለግ ተከትሏል። ከዒድ ሰላት በፉት የረደ ሰው ግን ለቤተሰቡ ሥጋ አቀሩበ እንጂ ከኢባዳው/ከአምልኮው) ምንም የለበትም።
[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

❷ ነብዩ #ﷺ ኢንዲ ብለዋል ፡-<< እናንተ ሰዎች ሆይ !
እያንዳንዱ ቤት ኡድሕያ ማርግ አለበት። ( ኡማሙ አህመድ ዘግበውታል)

❸ ነብዩ #ﷺ ኢንዲህ ብለዋል፡_<< ኡድሕያን ለማረድ አቅም የለው ሆኖ ያለረደ ሰው ወደ መስገጃችን አይቅረብ።>>{ኢብኑ ማጀህና ሃኪም ዘግበውታል}}

https://t.me/Hamid_Hab

https://t.me/Hamid_Hab