Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በቅርቡ #በተካሄደው የቀስዋ ሁለት 2 | 👳‍♀[𝐒𝐮𝐡𝐚𝐢𝐛][𝐀𝐥𝐰𝐞𝐝𝐮𝐝]-𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋👳‍♂

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

በቅርቡ #በተካሄደው የቀስዋ ሁለት 2 መድረክ ላይ የቀረበው እና በታዳሚው ዘንድ ቡዙዎችን ያስደመመው #የማማር ጥጉ የተሰኘው
ሱዳኒክ ዜማ ያለው #የህብረት የመድረክ ነሺዳ
እሁድ ምሽት #በአልፋሩቅ ቲዩብ ወደ እናንተ ይደርሳል እናንተም እንደተለመደው #ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረጓን #አይርሱ

https://www.youtube.com/c/ALFaruqTube