Get Mystery Box with random crypto!

የፊታችን እሁድ ደማቁ እና ተናፋቂው መድረካችን ቀስዋ 2 ልዩ የመድረክ ፕሮግራም በአምባሳደር ቴያ | 👳‍♀[𝐒𝐮𝐡𝐚𝐢𝐛][𝐀𝐥𝐰𝐞𝐝𝐮𝐝]-𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋👳‍♂

የፊታችን እሁድ ደማቁ እና ተናፋቂው መድረካችን ቀስዋ 2 ልዩ የመድረክ ፕሮግራም
በአምባሳደር ቴያትር አዳራሽ ይደረጋል

ትኬቶችን የእለቱ ቀን በር ላይ ማግኘት ይቻላል

የፊታችን እሁድበአምባሳደር አይቀርም

ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ተሰናድተዋል

ራምሳ
መንዙማ
ልዩ የመድረክ የህብረት ነሺዳ
ወግ ግጥም
እንዲሁም ልዩ ሰርፕራይዝ

ታዋቂ ኡስታዞች ሸሆች እና ማዲሆች የሚገኙበት ይህ ድንቅ ፕሮግራም መቅረት ያስቆጫል