Get Mystery Box with random crypto!

ላጤ ሆኜ የኑሮ ውድነቱን መቋቋም አቅቶኝ ወደእናቴ ቤት ልመለስ እልና ምናልባት መንገድ ላይ ቤተሰቦ | ሀላል ፈገግታ 😂

ላጤ ሆኜ የኑሮ ውድነቱን መቋቋም አቅቶኝ ወደእናቴ ቤት ልመለስ እልና ምናልባት መንገድ ላይ ቤተሰቦቼ ንብረታቸውን ይዘው ወደኔ እየመጡ ብንገናኝስ ብዬ ፈርቼ ተወዋለሁ


@muslims_couple || ፍቅር ሰባኪ TemUd