Get Mystery Box with random crypto!

እምቅ ብቃታችንን አፍኖ የያዘው ብቸኛ ነገር! ማንም ሰው በእኛ ላይ ከሚኖረው አመለካከት በበለጠ | Wõrld is fúll œf lâgñiäppë✌️

እምቅ ብቃታችንን አፍኖ የያዘው ብቸኛ ነገር!

ማንም ሰው በእኛ ላይ ከሚኖረው አመለካከት በበለጠ ሁኔታ እኛ ራሳችን በራሳችን ላይ ያለን አመለካከት ትልቅ ተጽእኖ አለው፡፡ አንድ ሰው ራሱን ሙሉ ለሙሉ ሲቀበልና ቀና ብሎ መኖር ሲጀምር ሰዎች በእሱ ላይ ያላቸው አመለካከት አቅም እያጣ ይሄዳል፡፡

ራስን አለመቀበል የዘመናችን ችግር ነው፡፡ መቀየር የምንችለውን ለመቀየርና መቀየር የማንችለውን ነገር ተቀብለን ቀና ብለን እንድንኖር እንመከራለን፡፡

#ራሳችሁን ተቀበሉ።