Get Mystery Box with random crypto!

እያንዳንዱን ቀን በድፍረት ኑር በምትሰራው ስራ ኩራ። ሁልጊዜ የጀመርከውን ጨርስ። መሰራት ያለበትን | Wõrld is fúll œf lâgñiäppë✌️

እያንዳንዱን ቀን በድፍረት ኑር
በምትሰራው ስራ ኩራ።
ሁልጊዜ የጀመርከውን ጨርስ።
መሰራት ያለበትን ስራ
ጠንካራ ግን ጨዋ ሁን።
ቃል ከገባህ ቃልህን ጠብቅ።
ቃል በገባኸው ተልዕኮ ላይ ሂድ።
ትንሽ አውራ ብዙ አትናገር።
አንዳንድ ነገሮች የማይሸጡ መሆናቸውን አስታውስ
መስመሩን የት ማሰመር እንዳለብህ እወቅ

የስኬት ቀመር ገፅ 97