አንዳንዴ በህይወት ጎዳና ቆመህ እራስህን ከመሞት አንግልም ተመልከተው.....ያኔ የዓለምን ፊትና ጀርባ ትመለከታለህ፤የነፍስህን ጓዳ ጎድጓዳ ትቃኘዋለህ። አስብ! አይጨልምብህም ፀሀይን በእጅህ ትታቀፋታለህ። አብርሃም ፍቅሬ (የቅዳስ ልጅ) @HAKiKA1 299 viewsአብርሃም ፍቅሬ (የቅዳስ ልጅ), edited 06:01