Get Mystery Box with random crypto!

ከነብዩላህ ኑህ (የአላህ ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን) ታሪክ ውስጥ ከምንወስዳቸው እጅግ ብዙ ከሆኑ | ዳሩል ኢሕሳን

ከነብዩላህ ኑህ (የአላህ ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን) ታሪክ ውስጥ ከምንወስዳቸው እጅግ ብዙ ከሆኑ ጠቃሚ ቁም ነገሮች መካከል አንዱ ተርቢያዊ ትምህርት ነው።

እርሱም

ልጆቻችንን በተርቢያ በማሳደግ ረገድ የቱንም ያህል ጉጉ ብንሆንና ጥረት ብናደርግም ስለ ውጤቱ ግን ዋስትና ሊኖረን እንደማንችል ማወቅ ነው።

ሂዳያ (ለመልካም ነገር መምራትና እንዲቀበሉ ማድረግ) በአላህ እጅ ብቻ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል።

ስለዚህ ልጆችን በኢስላማዊ ተርቢያ ለማሳደግ ጥረት እንደምናደርገው ሁሉ አላህ ልጆቻችንን ለበጎ ነገር እንዲመራልን ከመወለዳቸው በፊትም ሆነ ከተወለዱ በኋላ ደጋግመን አላህን መለመን ዱዓ ማድረግ ይገባናል።

ምርጥ ወላጅ I #ወላጆች I

I #ሂዳያ #Hidaya #ተርቢያ #Terbiya I

https://t.me/HidayaTerbiya