Get Mystery Box with random crypto!

ሲኒየር የምርት ክፍል ባለሙያ #minaye_plc #engineering #Addis_Ababa በኢንዱሰ | HaHuJobs

ሲኒየር የምርት ክፍል ባለሙያ
#minaye_plc
#engineering
#Addis_Ababa
በኢንዱሰትሪያል ምህንድስና ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያላት/ዉ፤ በሙያዉ/ዋ የሥራ ልምድ እና የኮምፒዩተር እዉቀት ያለዉ/ላት
ችሎታዎች:
- የየእለቱ እና ሳምንታዊ የምርት መርሃ ግብሮች በማዘጋጀት በዲፓርትመንቶች ውስጥ ወይም መካከል ያለውን የስራ ዕነቅስቃሴ እና የቁሳቁስ ፍሰት ሰላማዊና ወጥነት እነዲኖረዉ ማደረግ
- መረጃዎችና ሰነዶች አደራጀቶ ና ትክክል መሆኑን አረጋግጦ በቅደም ተከተል ማስቀመጥ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #4_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: April 11, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል talentacquisition@minayegroup.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381

@hahujobs | @hahujobs_bot