Get Mystery Box with random crypto!

ሲኒየር ዲዛይነር #minaye_plc #engineering #Addis_Ababa ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ | HaHuJobs

ሲኒየር ዲዛይነር
#minaye_plc
#engineering
#Addis_Ababa
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በድራፍቲንግ/ሜካኒካል ምህንድስና/ ግራፊክስ አርት ዲፕሎማ/ድግሪ ያለዉ/ላት በኮምፒዩተር ግራፊክስ ድሮዊንግ የሠለጠነና የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ችሎታዎች:
- ተጠሪነቱ በቀጥታ ለዲዛይን ክፍል ኃላፊ ሆኖ በሚሰጠው የሥራ ትዕዛዝ መሠረት ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ዲዛይን ሥራዎችን ማከናወን
- ቀደም ሲል ተሠርተው የነበሩ ዲዛይኖችን በሚቀርበው የድጋሜ ሥራ ትዕዛዝ መሠረት ማስተካከል እና ማሻሻል
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #4_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: April 10, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል talentacquisition@minayegroup.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381

@hahujobs | @hahujobs_bot