Get Mystery Box with random crypto!

አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች! 'ሁለገቧ አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ ከደቂቃዎች በፊ | 🤔❤እስኪ እናስብ 🤔❤

አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች!

"ሁለገቧ አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ ከደቂቃዎች በፊት አርፋለች ። አርቲስቷ ባደረባት የጡት ካንሰር ህመም በህክምናም በፀበልም ስትረዳ መቆየቷ ይታወቃል። የቀብር ስርዓቱ ነገ ከ8:00 - 9:00 ሰዓት በቡልቡላ መድሀኒዓለም ቤተክርስትያን ይፈጸማል።"

ለወዳጅ ዘመዶቿ እና አድናቂዎቿ መጽናናትን እንመኛለን።