Get Mystery Box with random crypto!

Hadiya hossana fc

የቴሌግራም ቻናል አርማ hadiyaabeto — Hadiya hossana fc H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hadiyaabeto — Hadiya hossana fc
የሰርጥ አድራሻ: @hadiyaabeto
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 688
የሰርጥ መግለጫ

Hossana club

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-10 12:51:20 ሊግ ኩባንያ ለሀድያ ሆሳዕና ሊሰጥ የነበረውን ክፍያ በፍ/ቤት ትዕዛዝ አገደ !

በገንዘብ ዕጥረት ውስጥ የገባው ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ሁለት አመት ውል ካስፈረማቸው 11 ተጨዋቾቹ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተገለጸ።

የሀትሪክ ምንጮች ባገኙት መረጃ መሠረት በ2014 ከፈረሙት 15 ተጨዋቾች በውላቸው መሠረት የቀጠሉት አራት ተጨዋቾች ብቻ ናቸው።

ሙሉ የፊርማ ክፍያ በመውሰዳቸው በ2015 ከአሰልጣኝ ሙሉጌታ ፣ ስብስብ ጋር እንደሚቀጥሉ የተረጋገጠው አራቱ ተጨዋቾች ፍሬዘር ካሳ፣ ፍቅረየሱስ ተወልደ፣ ጸጋዬ ባህሩና ብርሃኑ ጸጋዬ መሆናቸው ታውቋል።

ከዚያ ውጪ ከትላንት በስቲያ ሰኔ 30 / 2014 ጀምሮ ውላቸው የተቋረጠው አምበሉን ሄኖክ አርፍጮን ጨምሮ ሚካኤል ጆርጅ፣ ተስፋዬ አለባቸው ፣ሳምሶን ጥላሁን፣ ኤፍሬም ዘካሪያስ፣ ኤሊያስ አታሮ፣ መላኩ ወልዴ፣ ኢያሱ ታምሩ፣ ባዬ ገዛኸኝ፤ ሀብታሙ ታደለና አበባየሁ ዮሀንስ መሆናቸው ታውቋል።

ክለቡ ከ11 ተጨዋቾች ጋር በመስማማቱ እስከ ሰኔ ወር ድረስ ያለውን ደመወዝ በመክፈል መልቀቂያቸውን መስጠቱ ታውቋል።አብዛኞቹ የቡድኑ ቋሚ ተሰላፊ እንደመሆናቸው ቀጣዩ የ2015 የውድድር አመት ጉዞው አስጊ ሆኗል።

በሌላ በኩል ክለቡ በተጠናቀቀው የዘንድሮ ፕሪሚየር ሊግ በ10ኛ ደረጃ በማጠናቀቁ ከሊግ ኩባንያው ሊሰጠው የነበረው 9 ሚሊየን 15ሺ 751. ከ82 ሳንቲም ታግዷል።

በቀድሞ ተጨዋቹ አብዱልሰመድ አሊ በመደበኛ ፍርድቤት የተከሰሰው ክለቡ በፍትህ አደባባይም ተሸንፏል።

ተጨዋቹ የተሰጠውን ቼክ በማቅረብ በከፈተው ክስ በማሸነፉ የተጨዋቹ ክፍያና የጠበቃ ወጪ ተካቶበት ወደ 700 ሺህ ብር ከክለቡ እንዲከፈለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 5ኛ ፍ/ብሄር ችሎት ወስኗል።

"በፍ/ቤቱ ውሳኔ መሰረት የፕሪሚየር ሊግ ኩባንያ ክለቡ ከሚደርሰው ገንዘብ ቆርጦ ለተጨዋቹ እንዲከፍልና መክፈሉን በጽሁፍ እንዲያረጋግጥለት አዟል ይህም በእግርኳስ የመጀመሪያ ክስተት ነው" ሲል የተጨዋቾች ወኪልና የህግ ጠበቃ አቶ ብርሃኑ በጋሻው ተናግረዋል።

ሀድያ ሆሳዕና በሌሎችም ተጨዋቾች በመደበኛ ፍ/ቤት የቀረበበት ክስ ለሽንፈት እንዳይደርገው የበርካቶች ስጋት ሆኗል።

በፍ/ቤቱ ውሳኔ ዙሪያ የተጠየቁት የሊግ ኩባንያው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ እንደተናገሩት "በፍ/ቤቱ ውሳኔ መሠረት ለክለቡ የሚሰጠው ብር ታግዷል። መክፈል አንችልም የዘንድሮ ውድድር ሲጀመር ለእያንዳንዱ ክለብ የሰጠነው 1.2 ሚሊየን ብር አካባቢም አልተከፈለውም ከክፍያ ጋር ተያይዞ ያለበትን ችግር ካልዘጋ ገንዘቡ በእግድ ይቆያል" በማለት ምላሻቸውን ሰጥተዋል።
Ere kabera wedet eyeheden nw
492 views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 23:12:34 የሊጉ አክሲዮን ማኅበር ለተሳታፊ ክለቦች ገንዘብ አከፋፍሏል። በዚህም መሠረት

1,ቅዱስ ጊዮርጊስ - 10,994,819.29

2,ፋሲል ከነማ - 10,774,922.91

3,ሲዳማ ቡና - 10,555,026.52

4,ሀዋሳ ከተማ - 10,335,130.14

5,ወላይታ ድቻ - 10,115,233.75

6,ኢትዮጵያ ቡና - 9,895,337.36

7,አርባምንጭ ከተማ - 9,675,440.98

8,ወልቂጤ ከተማ - 9,455,544.59

9,መከላከያ - 9,235,648.21

10, #ሀዲያ_ሆሳዕና - 9,015,751.82

11,አዳማ ከተማ - 8,795,855.43

12,ባህር ዳር ከተማ - 8,575,959.08

13,ድሬዳዋ ከተማ - 8,356,062.66

14,አዲስ አበባ ከተማ - 8,136,166.28

15,ሰበታ ከተማ - 7,916,269.89

16,ጅማ አባ ጅፋር - 7,669,373.51

- በተጨማሪም ውድድሩን ላስተናገዱ ከተሞች የ2 ሚሊዮን ብር እና የእውቅና ሽልማት ተሰጥቷል።
445 views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 20:02:30 Soccer Ethiopia:
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጨረሻ ጨዋታ ውጤት

በመስፍን ታፈሰ ጎል የተከፈተው የ2014 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአብነት ደምሴ ጎል ፍፃሜውን አግኝቷል።

የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ - ይገዙ ቦጋለ / ሲዳማ ቡና (16)
545 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 10:15:05 ዛሬ የሚደረጉ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች

04:00 | ጅማ አባ ጅፋር ከ መከላከያ
07:00 | ሲዳማ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና
10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ
541 views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 13:35:53 ቅዲስ ጊዮርጊስ ሻምፒዮን ሆኗል!

ፈረሰኞቹ የ 2014 የውድድር ዓመት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አሸናፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት በጉጉት በተጠበቀው መርሐ ግብር አዲስ አበባ ከተማን በመርታት የሊጉን ዋንጫ ለአስራ አምስተኛ ጊዜ ማሸነፋቸውን አውጀዋል ።

በሌሎች መርሐ ግብሮች ፋሲል ከነማ በቀጣይ ዓመት ሀገራችን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል ።

አዲስ አበባ ከተማ ሽንፈት ማስተናገዳቸውን ተከትሎ በሊጉ ወደታችው እርከን መውረዳቸውን ያረጋገጡ ሶስተኛው ክለብ ሆነዋል ።

ለበለጠ መረጃና ጥቆማ በዚህ ላኩልን፡፡
532 views10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:08:56 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች

FULL_TIME

ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-0 አዲስ አበባ ከተማ
ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ 17
ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ 54
አማኑኤል ገብረሚካኤል 89'
አማኑኤል ገብረሚካኤል 90+3'

ድሬዳዋ ከተማ 3-2 ፋሲል ከነማ
ጋዲሳ መብራቴ 77'በረከት ደስታ 16'
ሄኖክ አየለ 83' በዛብህ መለዮ 61
አብዱራህማን ሙባረክ 88'

ሀዋሳ ከተማ 2-3 አዳማ ከተማ
አቤኔዘር 63 አብዲሳ ጀማል 36'
ብሩክ በየነ 86' አብዲሳ ጀማል 38'
ዳዋ ሁቴሳ 45+3

* ቅዱስ ጊዮርጊስ 2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

* አዲስ አበባ ከተማ ሽንፈት ማስተናገዳቸውን ተከትሎ መውረዳቸውን ያረጋገጡ ሶስተኛው ክለብ ሆነዋል ።
473 views09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:07:57 የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን - ቅዱስ ጊዮርጊስ !

*ፈረሰኞቹ ፕሪምየር ሊጉ በአዲስ መልክ ከተጀመረ ወዲህ 15ኛ ጊዜ ፤ በአጠቃላይ ለ28ኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ቻምፒዮን ሆነዋል።

SHARE" @MULESPORT
407 views09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:05:59 ጎል !

ቅዱስ ጊዮርጊስ

90+3' አማኑኤል ገብረሚካኤል

(ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-0 አዲስ አበባ ከተማ)
377 views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:05:38 ጎል !

ድሬዳዋ ከተማ

88' አብዱራህማን ሙባረክ

(ድሬዳዋ ከተማ 3-2 ፋሲል ከነማ)
367 views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 11:03:10 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች

37'

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዲስ አበባ ከተማ
ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ 17'

ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ
በረከት ደስታ 16'

ሀዋሳ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ
376 views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ